የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::

Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.

ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች

Go down 
+203
Dejenea
tesfahun1212
miki1sweet
Ambex
amon ra
kkkrr
abebe12
lechisa
wgn24
ras nd
miruts hadush
tsehay39
eri*
gfw1
mame713252
Habibt
ermyman01
BABA
daveboss
mashohhh
elukingovace
soloda
mulukenararsa89
demsasaw
Nardips2
stiven adane
getawh
Gadissa
dereje girma
mihretab
temax
ali kassaw
baleme
oliyadd
Miressa
mohanuri
ashe672
Tinitiye
alazar daniel
gamme
teddy nebiyu
natyDAW
lijalemasefa
ruche
dame assefa
gurol
salmanblack
liben
ksisay
abiki21
minte cake
Mesfin Negussie Kidane
Nega Kh
abelkiros
muzemil kasahun
aklilu
birukgzw1
yesera
SHAMZ2005
emerta
SolomonT
da40gi
segneelias1
dabesa
sintmanaye
henzo70
adminn
Zemen
ALEMISHET
Yonas Bekele
kekeba
sanch
yonatan dereje
boga
woubishet
anwar d
PrinceHaire
Bulsho-kunool
kappydish
Esraelakalu
diwa
bruke123
jegnamach
only571
sonofbekele
arsenal
Dpower+
Kaleab470
tad_assi
kibrulaw
COACHER
jack0927
emeko
wub
fantadawit@yahoo.com
michalemesfen
solomone
rastaman
kstar
keberku
RAS-AZU
Dawit73
IT-NEW
GETUAMDEMSKEL
teksol
Abdulex
miko1135
omerali
Ephremt
abdurahman
JM
abiyawassa
zola22
Kheyrullah
tarikubido
alexyi
binatop
Wafir dish
eniyew
loomz
yafetsolomontt
kbc
martin samuel
muktarnegesso
shumiz
edom@5
alidish
AB
seid daru
Gadisa Haso
fucxks
a25
msglakulgne
Mathia
skewzgreat2015
eabera
efrem
meles
abebe01
tabwon
Lexi
habtamu12
skewzgreat
habf
yohanes.hailu
Ara
john.joe51
Abenezer
Frezer mulugeta
ermi boos
Nolawi
yohanismobile
wosen
newguy
yesehak
bini.habesha
tesh20
hailetaw
3000benstorm@gmail.com
GAT
yoyoab
mulukenb
dereje222
SELEMONA
indres
addisu351
dadu
binibana
letarik
tyaa
oill
Eyob awoke (satelite)
natan1349@gmail.com
miklemikle
bekalu yen
Mikililwayne0912
elafiker
mykiros
kalab
shivaginagar
toynigus
wende
Ahmed adem
ousman
Lemma
ibrahim
Tamerat
bitiko
yigezuwaktola
Amejid
aahaa
andebetassefa
yihenew getie
toshibagetachew
tewil2014
girmay mehari
Admin
bernabas
biniyam
nema
ayalew
tamiratta
mmm3
207 posters
Go to page : Previous  1 ... 9 ... 15, 16, 17 ... 21  Next
AuthorMessage
henzo70
Member

Posts : 36
Points : 37
Reputation : 1
Join date : 2015-09-15
Age : 44
Location : Yirga Cheffe Southern Ethiopia

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyThu Sep 17, 2015 7:49 pm

so please attach ze software link on the forum
Back to top Go down
henzo70
Member

Posts : 36
Points : 37
Reputation : 1
Join date : 2015-09-15
Age : 44
Location : Yirga Cheffe Southern Ethiopia

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyThu Sep 17, 2015 8:15 pm

admin please help me
Back to top Go down
henzo70
Member

Posts : 36
Points : 37
Reputation : 1
Join date : 2015-09-15
Age : 44
Location : Yirga Cheffe Southern Ethiopia

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyThu Sep 17, 2015 8:29 pm

still admin am waiting
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyThu Sep 17, 2015 8:38 pm

henzo70 wrote:
adimn when I cannot download the software b/c instead of ze software it lead to others application
henzo70 wrote:
so please attach ze software link on the forum
henzo70 wrote:
admin please help me

ይሄው ቀጥታ የዶውንሎድ ሊንክ
በነገራችን ላይ ይህ ሶፍትዌር ተደጋግሞ በዚህ ፎረም ላይ እንደተነገረው ከ2425HD በተጨማሪ ለ2350 ፖወርቴክ
እና 9700ጎልድፕላስ ጭምር የሚሆነው ሌተስት ቨርዥን ነው፡፡

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
henzo70
Member

Posts : 36
Points : 37
Reputation : 1
Join date : 2015-09-15
Age : 44
Location : Yirga Cheffe Southern Ethiopia

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyThu Sep 17, 2015 10:12 pm

አድሚን ሶፍትዌሩን ዳዎን ሎድ አድርጊያለው በጣም አመሰግናለው ግን እንዴት ነው ሪሲቭሩን አፕዴት የማደርገው ቅደም ተከተሉን ብትነግረኝ በድጋሚ አመሰግናለው
Back to top Go down
henzo70
Member

Posts : 36
Points : 37
Reputation : 1
Join date : 2015-09-15
Age : 44
Location : Yirga Cheffe Southern Ethiopia

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyThu Sep 17, 2015 10:56 pm

እንዴት ላድርግ ንገረኝ
Back to top Go down
henzo70
Member

Posts : 36
Points : 37
Reputation : 1
Join date : 2015-09-15
Age : 44
Location : Yirga Cheffe Southern Ethiopia

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyFri Sep 18, 2015 4:01 pm

አድሚነን አውቃለው የብዙውን ጥያቄ ለመመለስ እንደምትተጋ ግን አሁንም የምጠይቅህ እንዴት አድርጌ የሪሲቨሩን ሶፍትዌር አብዴት እንደማደርግና ዳመፕ ፋይሉንም እንዴት እንደምጭን እስቴፑን ብትነግረኝ፡፡ አመሰግናለሁ
Back to top Go down
sintmanaye

Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-09-18

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyFri Sep 18, 2015 8:10 pm

I think my supermax channels ( Supermax 9200 power plus) have all been deleted for some reason. Can you share the factory reset password?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptySat Sep 19, 2015 1:37 am

sintmanaye wrote:
I think my supermax channels ( Supermax 9200 power plus) have all been deleted for some reason. Can you share the factory reset password?
As long as the TPs are not deleted you can always make a scan
and get the channels back. Also know that one could add TPs manually.

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptySat Sep 19, 2015 2:13 am

henzo70 wrote:
አድሚነን አውቃለው የብዙውን ጥያቄ ለመመለስ እንደምትተጋ ግን አሁንም የምጠይቅህ እንዴት አድርጌ የሪሲቨሩን ሶፍትዌር አብዴት እንደማደርግና ዳመፕ ፋይሉንም እንዴት እንደምጭን እስቴፑን ብትነግረኝ፡፡ አመሰግናለሁ
ያነሳኸው ጥያቄ በተደጋጋሚ በብዛት ተጠይቆ ምላሽ ተሰጦበታል፡፡
ፎረሙን ወዲ ወዲያ እየገለጥክ ለማንበብ ብትሞክር ባነሳኸው ነጥብ ዙርያ የተደረጉ ዉይይቶችን ታገኛለህ፡፡
ለምሳሌ አሁን የዚህ ቶፒክ ሃያ ሰባተኛ ገፅ ላይ ነው ያለነው፡፡ ገፅ ለመቀየር ከቶፒኩ አናት ወይም ግርጌ ላይ
ፔጅ የሚለው ላይ የምንፈልገውን ቁጥር መጫን ነው፡፡ ከዚህ በፊት ሊንኩን ዳውንሎድ ማድረግ አልቻልኩም ባልከው ቶፕክ ላይም
ይሄው ጉዳይ ለውይይት ቀርቧል፡፡ ቶፒኩን ወዲ ወዲያ ብለህ ማንበብህ ምን ማድረግ እንዳለብህ ብቻ ሳይሆን
ምን ማድረግ እንደሌለብህም ያስተምርሃል፡፡ ምክንያቱም ብዙ ታዳሚዎች ያጋጠማቸውን ችግር ስለሚያካፍሉ ከዛ
ብዙ መማር ይቻላል፡፡ በተረፈ በማንበብ ላይ ሳለህ ጠቅሞኛል የምትለውን የቱኛውንም ፖስት ከበስተቀኙ ያለውን
የፕላስ ምልክት በመጫን መረጃው ጠቃሚ እንደነበር መግለፅ ይቻላል፡፡

በመጨረሻም ጥያቄህ ላይ በተደጋጋሚ እንደጠቆምከው አፕዴት ማድረግና ከዛ ዳምፕ ፋይሉን መጫን የሚል ነገር አንስተሃል፡፡
ምንም እንኩዋን አፕዴት ካደረግን በኋላ ድሮ በደንብ አስተካክለን ደርድረን የነበሩ ቻናሎች እንዳይጠፉ ዳምፕ አድርገን
የያዝነውን ፋይል የምንጠቀም ቢሆንም፣ ከጥያቄህ እንደተረዳሁት ግን አፕዴት ተብሎ ዳምፕ ፋይል የሚጫን አድርገህ በተሳሳተ መልኩ
ግንዣቤ መውሰድህን ነው፡፡ ሪሲቨርህን አፕዴት ከማድረግህ በፊት ዳምፕ ማድረግ ዋና ጥቅሙ ምናልባት አፕዴት ብለኸው አልሰራ ቢልህ
ወይም እያደረከው እያለ ፓወር ቢቋረጥ፣ ሪሲቨሩ ላይ ዳምፕ ፋይሉን መልሶ በመጫን ወደነበረበት ለመመለስ ነው፡፡

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
abdurahman

Posts : 2
Points : 3
Reputation : 1
Join date : 2015-06-24

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptySat Sep 19, 2015 11:37 am

can you please add for 9800
Back to top Go down
dabesa

Posts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-09-19

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptySat Sep 19, 2015 8:00 pm

hiii please someone help me in upgrading sm 2350 supermax reciever i donot know the steps
Back to top Go down
dabesa

Posts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-09-19

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptySat Sep 19, 2015 8:52 pm

please send me dump file for sm 2350 supermax reciever after upgrading all become scrambeled. txs sami
[You must be registered and logged in to see this link.]
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptySat Sep 19, 2015 9:15 pm

dabesa wrote:
please send me dump file for sm 2350 supermax reciever after upgrading all become scrambeled. txs sami
[You must be registered and logged in to see this link.]
ሪሲቨርህ ሱፐርማክስ 2350 ፖወርቴክ ከሆነ እዚሁ ገጽ ላይ
ከላይ ባለው ፖስት ላይ ያለውን ሊንክ ተጠቅመህ ዳውንሎድ ማድረግ ትችላለህ፡፡

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
segneelias1

Posts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-09-20

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptySun Sep 20, 2015 2:28 pm

በመጀመሪያ አባላቹ በመሆነ ደስ ብሎኛል
sile rs232 cable ina teqemetaun bitabrarulin ameseginalew
Back to top Go down
henzo70
Member

Posts : 36
Points : 37
Reputation : 1
Join date : 2015-09-15
Age : 44
Location : Yirga Cheffe Southern Ethiopia

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptySun Sep 20, 2015 5:07 pm

አድሚን በሶፍትዌሩ አብዴት በማድረግና በዳምብ ፋየል መካካከል የነበረብኝን የተዛባ ዕውቀት በሚገባ ስላረምከኝና ስላሳውከኝ በጣም አመሰግናለው። ለዛሬ ግን ሌላው ግራ ያጋባኝ። ጉዳይ ባለፈዉ ከዚህ ፎረም ዳዎንሎድ ያደረኩት ሶፍትዌር ለsupermax 2425HD powerplus ሪሲቨሩን አብዴት አላደረገውም ከዚህ በፊት ለዚህ ሪሲቨር የተጫነለትና ኤድማን አዘርባጃንንና ሌላውንም ስመለከት የነበረው የSM 9200 CA ሶፍትዌር ነበር እና በዚህ ምክንያት ነው ወይስ በሌላ ችግር?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyMon Sep 21, 2015 11:15 am

henzo70 wrote:
አድሚን በሶፍትዌሩ አብዴት በማድረግና በዳምብ ፋየል መካካከል የነበረብኝን የተዛባ ዕውቀት በሚገባ ስላረምከኝና ስላሳውከኝ በጣም አመሰግናለው። ለዛሬ ግን ሌላው ግራ ያጋባኝ። ጉዳይ ባለፈዉ ከዚህ ፎረም ዳዎንሎድ ያደረኩት ሶፍትዌር ለsupermax 2425HD powerplus ሪሲቨሩን አብዴት አላደረገውም ከዚህ በፊት ለዚህ ሪሲቨር የተጫነለትና ኤድማን አዘርባጃንንና ሌላውንም ስመለከት የነበረው የSM 9200 CA ሶፍትዌር ነበር እና በዚህ ምክንያት ነው ወይስ በሌላ ችግር?

ያ የሚያሳየው ያንተ ሪሲቨር SM 2425 Power plus እንጂ SM 2425 HD እንዳልሆነ ነው፡፡
ሁለቱ ሪሲቨሮች ይለያያሉ፡፡ ከላይ የተሰጠህ ለ SM 2425HD ነው፡፡
አሁን በሰጠኸው መርጃ መሰረት ይህ ላንተ አይሆንም፡፡
ላንተ ሊሆነ የሚችለው የ SM 9200CA HD ነው፡፡ እሱን ከፎረሙ ላይ ያለውን ሌተስት ሶፍትዌር ሞክር፡፡

በነገራችን ላይ በአንድ ወቅት ለአንድ ሞዴል የተለቀቀ ሶፍትዌር ለሌላም የመስራት አጋጣሚ ይኖረዋል፤
ያ ማለት ግን ሁሉም ለዛ ሞዴል የተለቀቁት ሁሉ ለሌሎችም ይሆናሉ ማለት አይደለም፡፡
በሶፍትዌሩ ዉስጥ የሚገኙ ድራይቨሮች ሁልግዜ ጀነሪክ ሆነው ላይፃፉ ስለሚችሉ፣ በአሁኑ ሪሊዝ
ለሌሎች ብንጠቀምበትም በሚቀጥለው ግን ለሌሎች አልሰራ ሊል ይችላል፡፡
ክሎን ሪሲቨሮች ሲሆኑ ብቻ ነው ሁልግዜም በማንኛዉም ሪሊዝ በተመሳሳይ ሶፍትዌር አፕዴት ሊሆኑ የሚችሉት፡፡

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
henzo70
Member

Posts : 36
Points : 37
Reputation : 1
Join date : 2015-09-15
Age : 44
Location : Yirga Cheffe Southern Ethiopia

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyMon Sep 21, 2015 9:39 pm

ሃይ አድሚን እንደምን ከረምክ የዚህ ፎረም አባል ከሆንኩ ጀምሮ ብዙ ትምህርት እያገኘው መሆኔ ጥርጥር የለውም በተለይ መምህር መሆኔ ደግሞ ይበልጥ ለመማር ዝግጁ ነኝ፡፡ አሁን በዚህን ሰዓት የ supermax sm 9200 CA ሶፈትዌር ዳዎንሎድ እያደረኩ ነው መጨረሻውን ከአንተው ጋር እወያያለው ለአሁን ግን ቴሌሚዲያ E7HD-SD channel at Eutelsat7A ጨዋታ ያለቀን አንዳንዴ አይበት ነበር ከባለፈው ሳምንት በኋላ ሲግናሉም ጨፋ ከምንድነው ቢስ ነመብሩን ቀይሮነው ወይስ በሌላ ምክንያት ይህን አብራራልኝ አመሰግናለው
Back to top Go down
henzo70
Member

Posts : 36
Points : 37
Reputation : 1
Join date : 2015-09-15
Age : 44
Location : Yirga Cheffe Southern Ethiopia

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyMon Sep 21, 2015 10:23 pm

ወዳጄ እንደነገርከኝ የ supermax sm 9200 CA ሶፍትዋር ከዚሁ ፎረም ላይ ወስጄው ሪሲቨሬን አብዴት አድሪጋለሁ በጣም አመሰግናለሁ ኤድማን አዘርባጃን ግን ያው ስክራምብል ነው የሱስ መፍትሄ እንዴት ነው ሌላው ጥያቄ Mbc1, Mbc2 Mauritius eutelsat 7A ላይ ቻናሎቱ ይገባሉ ሲገናሉም ጥሩ ነው ነገርግን እስክራምብል ይላል አደሚን ለዚህ መፍትሄው ምንድነው
Back to top Go down
adminn
Admin
adminn

Posts : 254
Points : 764
Reputation : 154
Join date : 2014-12-16

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyTue Sep 22, 2015 8:32 am

ለጊዜ የጠቀስኳቸው ቻናሎችን መክፈቻ ሶፈትዌር አልተገኘም
Back to top Go down
da40gi

Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-09-22

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyTue Sep 22, 2015 5:19 pm

Supermax 9200 ac HD software download ayaregm
Back to top Go down
SolomonT

Posts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-09-22

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyWed Sep 30, 2015 10:38 am

le super max 9200 AC power plus software upgrade kalehi...ERtv 2..Yesral weyi?
Back to top Go down
SolomonT

Posts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-09-22

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyWed Sep 30, 2015 10:48 am

Bedigami...teyaqewin kememelesi lemin Tiserizewlehi...desi ayilim eshii...........ahunim teyiqihalehugni....Super max AC 9200 POWER PLUS....update madiregiya software kalehi?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyWed Sep 30, 2015 12:41 pm

SolomonT wrote:
Bedigami...teyaqewin kememelesi lemin Tiserizewlehi...desi ayilim eshii...........ahunim teyiqihalehugni....Super max AC 9200 POWER PLUS....update madiregiya software kalehi?
የጠየከው ጥያቄ የመጨረሻው ፔጅ ላይ ነው የሚውለው፡፡
ምናልባት አንተ የመጀመርያው ገፅ ላይ እየፈለከው ይሆናል፡፡
እንደምታየው እዚሁ ገጽ ላይ ሁለቱም ጥያቄዎችህ ተከታትለው ይታያሉ፣ የትም አልሄዱም፡፡
ከላይ ፔጅ የሚለውን በመንካት ገጽ መቀየር ትችላለህ፡፡
በዚሁ መሰረት የተለያዩ ገጾችን ብትመለከት የጠየከው ጥያቄም በርግጥ በተደጋጋሚ መልስ ተሰጦበት ታገኛለህ፡፡

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
emerta

Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-10-01

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 EmptyThu Oct 01, 2015 10:30 am

ሃይ እንዴት ናችሁ በመጀመሪያ ይህንን ፎረርም  ላዘጋጃችሁ ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል   እኔ ሱፐር ማክስ ፓውረ ቴክ (SM 2300 Powar Tech) ቸዲ ሪሲቨር ነው ያለኝ  ግን ብዙ ፕሮግራሞች ሎክ ሆነዋል ለምሳሌ ናሽናል ጂኦግራፊ ፣ ቢኑ ስፖርተ እና ሌሎችም ቻናሎች ዝግ ናቸው እባካችሁ እነሱን መክፈት የሚቻል ከሆነ እርዱኝ ፡፡  አመሰግናለሁ፡፡
Back to top Go down
Sponsored content

የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty
PostSubject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች   የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች - Page 16 Empty

Back to top Go down
 
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
Back to top 
Page 16 of 21Go to page : Previous  1 ... 9 ... 15, 16, 17 ... 21  Next
 Similar topics
-
» ለሁሉም SuperPlus ሪሲቨሮች biss key እንዲቀበል ማድረጊያ ሶፍትዌር
» ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?
» የተለያዩ ሪሲቨሮች የየራሳቸው ዌብሳይት ጥቆማ
» DOWNLOAD LATEST SOFTWAR FOR SPORT 24HD አዳዲስ የተለቀቁ ስፖርት 24 መክፈቻ ሶፍትዌሮች ከዚህ ያገኛሉ
» የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Satellite Receivers :: SuperMax-
Jump to: