ስለ TV VARZISH አዲስ መረጃ
Yehasat 52e ላይ ለኳስ ብዙዎቻችን Varzishን ስለምንጠቀም፡ ይህን ሳተላይት የምናውቀው ነው። ይህ ሳተላይት ዛሬ ላይ እየሰራ አይደለም። ስንከፍተው No Signal ይላል። የሳተላይት ካምፓኒው፡ official የሆነ መግለጫ ባይሰጥም፡ ለሳተላይት ዜና ቅርብ የሆኑ ሰዎች፡ የተለያየ ነገር እያሉ ነው።
አንዳንዶቹ ሳተላይቱ ከሚሽከረከርበት ኦርቢት ስለወጣ፡ ከእንግዲህ ወዲያ ይህን ሳተላይት አናገኘውም ሲሉ።
ሌሎቹ ደግሞ ቴክኒካል ችግር ስለሆነ፡ ዛሬ ወይም ነገ ስለሚስተካከል ሳህናችሁን አትነካኩ እያሉ ነው።
ስለዚህ፡ ካምፓኒው መግለጫ ከሰጠ፡ ወዲያውኑ የምናሳውቃችሁ ሲሆን፡ እስከዛ ድረስ ግን፡ ሳህናችንን ባንነካካው ጥሩ ነው። ምክንያቱም፡ አንዳንዶቹ እንዳሉት ቴክኒካል ችግር ከሆነ፡ በራሱ ጊዜ፡ ሲግናሉ ስለሚመጣ
መረጃ ከሳሚ ዲሽ
[You must be registered and logged in to see this link.]--------------------------------------
--------------- sami-dish -------------
0911264380
0947383333
0921014175