የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::

Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.

ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 2 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 2 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል

Go down 
4 posters
AuthorMessage
adminn
Admin
adminn

Posts : 254
Points : 764
Reputation : 154
Join date : 2014-12-16

የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል  Empty
PostSubject: የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል    የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል  EmptyTue Apr 21, 2015 7:47 pm

2.የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል።

1. SM 2425HD, SM 2350 Power Tech and SM 2560 Brilliant. FT 9700 Diamond and SM 9700 CA Gold Plus

Biss Support:
1.የምንፈለገውን ቻናል እንክፈት።
2.OK ሚለውን ስንነካ የቻናል ዝርዝር ይመጣል።
3,በሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የbiss Menu ይመጣል።
4,Ok የሚለውን በመንካት የምንፈልገውን Key ካድገባን በሁዋላ ሰማያዊ በተን ሁለት ጊዜ ስንነካ Save ያደርጋል።
---------------------------------//-----------------------------------
---------------------------------//----------------------------------

2. SM 9700GOLD + CA HD

“”” በአዲስ ሶፍትዌር ሪሲቨሩን Upgrade ያርጉ””””
Patch menu ከተከፈተ ቀትታ ወደ Biss መክተቻ ቦታ ውስጥ እንሁድ ካልተከፈተ ግን በሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ።

ከዛ ቀይ Button በመንካት ትክክለኛውን Bisskey እናስገባ ከዛ Save ካረግን በሇላ ቻናሉ ይከፈታል።
---------------------------------//----------------------------------
---------------------------------//----------------------------------
3.HD 2550 CA MINI

1.በቅድሚያ ቻናሉን ከፍተን እናስቀምጠው።
2.ከዛ በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU-> CONDITIONAL ACCESS-> CA SETTING ->KEY EDIT -> BISS -> PRESS OK
3.የበፊቱን Key እናጥፋ
4.ADD -(Green Button እንንካ)
5.Frequency እና Key ካስገባን በሁዋላ Save እናርግ።
6.Channel ይከፈታል

---------------------------------//----------------------------------

---------------------------------//----------------------------------
4.SM9200 CA HD, SM2425 powerplus,SM9700+++HD
1,በLatest software ሪሲቨሩን Upgrade እናድረገው።
2,Slow+1111 በመንካት Patch menu active እናርግ።
3,የምንፈልገውን ቻናል Fullscreen ካረግን በሁዋላ
በሪሞቱ ላይ Page- የሚለውን ስንነካ አዲስ Window ይመጣል።
4,Res button በመጫን ትክክለኛውን key ካስገባን በሁዋላ Save እናድርግ።
5,በቃ ቻናሉ ይከፍታል።

5.SM 9650 USPI

Patch menu ከተከፈተ ቀትታ ወደ Biss መክተቻ ቦታ ውስጥ እንሁድ ካልተከፈተ ግን በሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ።

Biss ለማስገባት::::
info button ሁለት ጊዜ እንንካ ከዛ በመቀጠል Red Button እንንካ። ትክክለኛውን Bisskey እናስገባ ከዛ Save ካረግን በሇላ ቻናሉ ይከፈታል።

ስላነበቡልን እናመሰግናለን።

Arrow sami dish adis abeba 0921014175 or 0910889339

Back to top Go down
dave1003

Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-07-08

የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል  Empty
PostSubject: Re: የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል    የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል  EmptyWed Jul 08, 2015 1:43 pm

I am sorry but the biss key proccess is unclear on Supermax sm 9700 ca +++.''Tikiklegnaw key'' mindinew? and how do we knw if the channel accepts a biss key or not, do u have the list of channels who do accept this.
Back to top Go down
hope4life

Posts : 3
Points : 4
Reputation : 1
Join date : 2015-08-18

የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል  Empty
PostSubject: Re: የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል    የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል  EmptyTue Aug 18, 2015 4:53 pm

how about 9200????????
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል  Empty
PostSubject: Re: የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል    የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል  EmptyThu Aug 20, 2015 3:14 am

hope4life wrote:
how about 9200????????
ስለሱ እዚህ ተብራርቷል

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ማድረግ አይርሱ፡፡
Back to top Go down
Sponsored content

የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል  Empty
PostSubject: Re: የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል    የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል  Empty

Back to top Go down
 
የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» የነሃሴ 2008 የኮንዶሚኒየም ባለእድለኞች ዝርዝር በስም ቅደም ተከተል ይመልከቱ
»  የIBox 3030 ሪሲቨር Key አገባብ መመርያ
» የIBox 3030 ሪሲቨር Biss Key አገባብ መመርያ
» የተለያዩ ሪሲቨሮች የየራሳቸው ዌብሳይት ጥቆማ
» ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: