የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 2 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 2 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 

 ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?

Go down 
+2
abera
kstar
6 posters
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyMon Sep 07, 2015 10:45 pm

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?
እስኪ ጽሁፉን ከማንበቦ በፊት ትንሽ አሰብ አድርገው የራሶን መልስ ለራሶ ይስጡ፡፡
...

ብዙ ግዜ HDን ከ DVB-s2 ጋር የማምታታት ነገር ይታያል፡፡
ለዚ ኮንፉዩዥን ምክንያቱ ደግሞ DVB-S2 ስታንዳርድ ሲሰራ HDን ማዕካል አድርጎ በመሰራቱ ነው፡፡

ሆኖም ግን የHD ስርጭት ከDVB-S2 ስታንዳርድ ቀደም ብሎ በDVB-S ላይ ተጀምሮ ነበር፡፡
አሁንም በጣም ብዙ HD ቻናሎች በDVB-S ስታንዳርድ ስርጭታቸውን ይለቃሉ፡፡

የDVB-S2ን ስታንዳርድ ጥቅም ለማግኘት በየጊዜው ስርጭታቸውን ወደ DVB-S2 የሚቀይሩ ቻናሎች በርካታ ናቸው፡፡
አንድ የSD ቻናል በ DVB-S ሲተላለፍ የሚጠቀምበት የባንድ ዊድዝ ስፋት፣ በDVB-S2 ከሚሰራጭ የHD ቻናል ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡
ያም ማለት በተመሳሳይ ባንድዊድዝ ስርጭቱን ከSD ወደ HD አፕግሬድ ማድረግ ያስችለዋል ማለት ነው፡፡
ይህን የDVB-S2 ስታንዳርድ ሰፖርት የሚያደርግ ሪሲቨር የሌላቸው ተመልካቾች ላይ የሚፈጥረውን አላስፈላጊ የስርጭት
መቋረጥ ለማስቀረት ሲባል ተመሳሳዩን ስርጭት በሌላ TP ላይ በDVB-Sም ስርጭቲም እንዲቀጥል ያደርጉታል፡፡
ይህ ግን የማስጠንቀቂያ ደዉል ነው፡፡ ሪሲቨራችሁን DVB-S2 ሰፖርት በሚያደርግ ቀይሩ የሚል፡፡

ሌላው ደግሞ የቪዲዮ ኢንኮዲንግ ጉዳይ ነው፡፡
እንደሚታውቀው DVB-S2 የሚጠቀመው MPEG-4 እየተባለ የሚጠራውን ኢንኮዲንግ(ኮምፕሬሽን ቴክኒክ)ነው፡፡
ታድያ አሁንም ሰዎች MPEG-4 ዲኮድ ማድረግ የሚችል ሪሲቨር ሁሉ DVB-S2 ሰፖርት የሚያደርግ ይመስላቸዋል፡፡
ሆኖም ያ ስህተት ነው፡፡
DVB-Sም MPEG-4 ኢንኮዲንግን ለHD ትራንስሚሽን ይጠቀማል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ በDVB-S በMPEG-2ኢንኮዲንግም የHD ስርጭት ይተላለፋል፡፡

ታድያ ሪሲቨሩ DVB-s ሆኖ MPEG-4ን ሰፖርት ሊያደርግ ይችላል ነገር ግን DVB-S2ን ሰፖርት ካላደረገ
የDVB-S2ን ስርጭቶች ልናይበት አንችልም፡፡

ብዙም ገቢያ ላይ ባይታይም፤ ሪሲቨሩ DVB-S HD ሆኖ MPEG-2ን ብቻ ሊሆን ይችላለ ሰፖርት የሚያደርገው፤
ያከሆነ ደግሞ በMPEG-4 ኢንኮድ የሆኑትን ቻናሎች DVB-S ቢሆኑም እንኩዋን ማየት አንችልም ማለት ነው፡፡

በተለምዶ SD እያልን የምንጠራቸው ሪሲቨሮች ደግሞ ምንም አይነት የHD ቻናሎችን ሊያሳዩን የማይችሉቱ ናቸው፡፡
ያም ማለት በDVB-S የMPEG-2 ኢንኮድንግ ተጠቅመው የሚሰራጩትን HD ቻናሎች ጭምር በነዚ ሪሲቨር
መመልካት አንችልም፡፡

የDVB-S2 ስታንዳርድ ባክዋርድ ኮምፓተብል ሆኖ ዲዝይን ስለሆነ፣ አንደ DVB-S2ን ኢምፕሊመንት ያደረግ
ሪሲቨር በDVB-S የሚሰራጩትን ቻናሎችን በሙሉ HD ሆኑም አልሆኑም እንድናይ ይረዳናል፡፡

የተነሳሁበትን ጥያቄ ጠቅለል አድርጌ ለመመለስ ያክል፤ ሁሉም DVB-S2 ሪሲቨሮች HDን ሰፖርት ሲያደርጉ፤
HD የተባለ ሪሲቨር ሁሉ ግን DVB-S2ን ሰፖርት ላያደርግ ይችላል፣ ጭራሽ እንደውም MPEG-4 ኢንኮዲንግ
ሁሉ ሰፖርት ላያደርግ ይችላል፡፡
ስለዚህ የሪሲቨሩ ስፔሲፊኬሽን ላይ protocol እና MPEG Transport Stream
የሚባሉት ላይ የሰፈረውን በማንበብ የቱ ምን ይሰራል የሚለውን ማወቁ ጥሩ ይሆናል፡፡
በዚ ጽሁፍ ላይ ያሎትን አስተያየትም ሆነ ማስተካከያ ከስር ያስፍሩ።
መረጃው ከጠቀሞት ከዚህ ጽሁፍ በስተቀኝ በኩል ስክሮል አድርገው ፕላስን በመጫን አጋርነቶን ያሳዩ፡፡
(በነገራችን ላይ ስለ DVB-S እና DVB-S2 እዚሁ ፎረም ላይ ቀደም ብሎ የተጻፈ መብራሪያ ስላለ
በዚ ጽሁፍ ዉስጥ የነሱን ምንነትና ልዩነት ማብራራት አስፈላጊ መስሎ አልታየኝም)


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
abera
Junior member



Posts : 10
Points : 16
Reputation : 2
Join date : 2014-10-01

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyTue Sep 08, 2015 10:18 am

Dear Kstar,

This piece of writing gives an idea, to anyone,  to choose and buy the ideal receiver. However, to help to choose the right receiver it  is appropriate to list some of the receivers (decoders) that are known to be Compliant with MPEG4-HD, SD/DVB-S2 standards.

thanks.
Have a good day
Abera
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyTue Sep 08, 2015 11:27 am

abera wrote:
Dear Kstar,

This piece of writing gives an idea, to anyone,  to choose and buy the ideal receiver. However, to help to choose the right receiver it  is appropriate to list some of the receivers (decoders) that are known to be Compliant with MPEG4-HD, SD/DVB-S2 standards.
That is quite true. I had myself thought about it,but sometimes, listing products will make it look like an advert. Nevertheless, I will try to somehow address the issue without bing too picky.
Back to top Go down
abera
Junior member



Posts : 10
Points : 16
Reputation : 2
Join date : 2014-10-01

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyTue Sep 08, 2015 11:36 am

dear kstar,

I got your point.
Tks indeed for your prompt reply.

abera
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyThu Sep 15, 2016 9:29 pm

በ ያህ ሳት ላይ የነበሩት የስፖርት ቻናሎች ስርጭታቸውን ወደ DVB-S2 በመቀየር ላይ ናቸው፡፡
እንደ Maiwand, Tolo, Negaah የመሳሰሉት ቻናሎች ቀደም ብሎ በDVB-S በ11785H, ላይ ይሰራጩ ነበር፡፡
ቀጥሎ የዛሬ 3ወር አካባቢ ጀምሮ በሁለቱም ስታንዳርድ ስርጭታቸውን ማስተላለፍ ጀመሩ፡፡ የDVB-S2 ስርጭትን
በ12015H ላይ በመጀመር ማለት ነው፡፡
አሁን ከ ሁለት ሳምንት በፊት ጀምሮ ደግሞ የDVB-S ስርጭታቸውን ሙሉ ለሙሉ አቁመው በDVB-S2 ብቻ ማስተላለፍ ጀመሩ፡፡

እንግዲህ ከላይ ለቀረበው ጽሁፍ እንደ ምሳሌ ቢሆን በሚል ነው የነዚህን ቻናሎች አካሄድ እዚ ላይ የገለጽኩት፡፡
የDVB-Sን ስርጭት በማቋረጣቸው ችግር የገጠመው ብዙ ደምበኛ ካላቸው በጊዜያዊነት ለአጭር ቆይታ በDVB-S ሊመለሱ ይችሉ ይሆናል፡፡
በነገራችን ላይ እንደ አለምአቀፉ የኮምኒኬሽን ስታንዳርድ ባለስልጣን እቅድ ቢሆን ኖሮ በአሁኑ ሰአት ሁሉም ስርጭቶች የDVB-S2ን የስርጭት ስታንዳርድ
መጠቀም መጀመር ነበረባቸው፡፡ ይሁንና ተጠቃሚዎች ላይ የሚፈጥረውን አዲስ ሪሲቨርን የመግዛት ጫናን ለማስቀረት ሲባል እስካሁን በተፈለገው መጠን
ተግባራዊ ለመሆን አልቻለም፡፡

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyFri Sep 16, 2016 1:14 pm

..
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member



Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 38
Location : Aleta chuko

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyFri Sep 16, 2016 3:40 pm

betikikil lemisale Varzish Sport HD legizeyawi DVB S2 lay gebito neber ahun keziya weto wedekedimo botaw gebitowal tilanitina degimo Arezu Tv wedeziya gebitowal 12015 H 27500 Varizish Tv be 11938 H 27500 ahunim debub lay be 90 c.m dish tirit bilo yiseral 12015 H 27500 lay gn quwality fetsimo debub lay ayametam betiliku dish gn ligeba yichil yihonal esikeahun ene alimokerikutim besira wutiret wusit silalew
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyFri Sep 16, 2016 4:42 pm

mulukenararsa89 wrote:
betikikil lemisale Varzish Sport HD legizeyawi DVB S2 lay gebito neber ahun keziya weto wedekedimo botaw gebitowal tilanitina degimo Arezu Tv wedeziya gebitowal 12015 H 27500 Varizish Tv be 11938 H 27500 ahunim debub lay be 90 c.m dish tirit bilo yiseral 12015 H 27500 lay gn quwality fetsimo debub lay ayametam betiliku dish gn ligeba yichil yihonal esikeahun ene alimokerikutim besira wutiret wusit silalew
አዎን Arezuም ወደዛ ተዛዉሯል፡፡ ሁለቱም ትራንስፖንደሮች የሚልኩት ቢም በአንድ አይነት ምድብ ላይ ነው የሚገኘው፡፡
ያም ማለት የተወሰነ የፓወር ልዩነት ይኖራቸው ይሆን እንጂ ፉት ፕሪንታቸው ተመሳሳይ ነው እንደማለት ነው፡፡
ፉት ፕሪንታቸውን ከስር ማየት ይቻላል፡፡
[You must be registered and logged in to see this image.]

ከላይ ባለው ምስል ላይ እንደምናየው በሰሜን እና ምስራቅ የሃገራችን ክፍሎች የተሻለ ሽፋን ሲኖረው፤
በደቡብ እና በምዕራብ የሃገሪቱ ክፍሎች ግን አነስተኛ ሽፋን ነው ያለው፡፡
አዲስ አበባ ላይ እንደምታየው 49dbw ጨርፎት ያልፋል፡፡ ወደታች ሲዳማ ዞን ላይ ደግሞ እያነሰ ይሄዳል፡፡
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member



Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 38
Location : Aleta chuko

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyFri Sep 16, 2016 9:27 pm

betam ameseginalew Kstar covereju debub lay betam yanisal ene yalehubet sidama wusit malet new wede gedeo or dilla akababi be 90 c.m lemasigebat betam asichegari yihonal lehulum kelib ameseginalew Kstar
Back to top Go down
seya.seadorf

seya.seadorf


Posts : 7
Points : 14
Reputation : 3
Join date : 2016-09-18

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptySun Sep 18, 2016 12:31 pm

ሃይ ኬ ስታር... history ትምርትና ዲሽ ምናምን ነገር ሁለት የማይሆኑልኝ ነገሮች ናቸው but u really seem like u really know ur shit... n i really really dont wanna pass this chance without admiring ur expertise and professionalism.
what i want to ask is
i recently have HUMAX IR-eco reciever and does it support power vu key?

[You must be registered and logged in to see this image.]
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptySun Sep 18, 2016 1:41 pm

seya.seadorf wrote:
ሃይ ኬ ስታር...
i recently have HUMAX IR-eco reciever and does it support power vu key?
ሪሲቨሩ DVB-S2 ን ሰፖርት ያደርጋል ሆኖም እስካሁን ለዚ ሪሲቨር የሚሆን የፓወርቩ አልጎሪዝምን የያዘ ሶፍትዌር አፕዴት አልተለቀቀለትም፡፡
በዚህ ዙርያ አዲስ ነገር ሲኖር እዚሁ ፎረም ላይ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
seya.seadorf

seya.seadorf


Posts : 7
Points : 14
Reputation : 3
Join date : 2016-09-18

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyTue Sep 20, 2016 9:44 am

thnx bro. lookin forward to it.
Back to top Go down
tekdish
Member



Posts : 81
Points : 104
Reputation : 7
Join date : 2015-02-11

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyThu Sep 22, 2016 3:01 pm


3 more question for Kstar

1.Does IBOX 3030 SUPPORT DVB-s2 system?

2. Tolo, lemar ,Arezu..HD with quality of 59+ is well transmitting on 12015 V 27500 with IBOX 3030; but it doesn't work on 12015 H27500 with quality 52-55 with the same receiver with in few meters from my home.It doesn't work for those channels(Tolo,lemar..) exept for TV varzish on 11938 H...what is the reason for such discrepancy?
3.Is it listed on receivers specifications ?

Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyThu Sep 22, 2016 3:35 pm

tekdish wrote:

3 more question for Kstar

1.Does IBOX 3030 SUPPORT DVB-s2 system?

2. Tolo, lemar ,Arezu..HD with quality of 59+ is well transmitting on 12015 V 27500 with IBOX 3030; but it doesn't work on 12015 H27500 with quality 52-55 with the same receiver with in few meters from my home.It doesn't work for those channels(Tolo,lemar..) exept for TV varzish on 11938 H...what is the reason for such discrepancy?
3.Is it listed on receivers specifications ?
1. አዎ ያደርጋል፡፡
2. የመጀመሪያው ላይ LNBውን በ90 ዲግሪ ሽፍት አድርገህ ስለሆነ ያስረከው ሰርች አድርገህ ስታስገባ በቨርቲካል ፖላራይዜሽን ነው የገባልህ፡፡
የሁለተኛውን ግን በ ኖርማል አቀማመጥ ነው ያሰርከው፡፡ ስለዚህ እንደ አዲስ ሰርች አድርገህ በሆሪዞንታል ማስገባት አለብህ፡፡ ያው አናሎግ ፋይንደር
የሚያሳይህ የዛን ትራንስፖንደር ኳሊቲ ሳይሆን በጥቅል ከLNBው የሚመጣውን ሲግናል ነው፣ ያም ማለት ሪሲቨርህ ላይ 12015 H ሞላህ ማለት
አናሎጉ ፋይንደር የሃይባንድ ሆሪዞንታል ፖላራይዜሽን ሲግናሎችን በሙሉ ደምሮ ነው የሚያሳይህ እንጂ ከሞላኸው ፍሪኪዮንሲ ጋራ ምንም ቀጥተኛ
ተዛምዶ አይኖረዉም፡፡
3. አዎ፡፡

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
tekdish
Member



Posts : 81
Points : 104
Reputation : 7
Join date : 2015-02-11

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyThu Sep 22, 2016 4:04 pm

አመሰግናለሁ
ለ ሁለተኛው ጥያቄዬ የ ሰጠኅው መልስ ትንሽ አላገባኝም…በቀላሉ
በትለቁ(180) ሰሀን ያህ ሳት ላይ tv varsish በ11938 H(quality 50-52) እየሰራ ነው
12015 (ሌማር፣ ቶሎ…) አነዲሰራ መፈለጊያ ትራንሰፖንደር V ነው ወይስ H
ምን ማድረግ አለብኝ
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member



Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 38
Location : Aleta chuko

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyThu Sep 22, 2016 4:28 pm

tekdish le 2gnaw tiyakeh Tolo Lemar yemesaselut yemigebut be 12015 H 27500 new Addis kehonik bekelalu yigebulihal wede debub akababi kehone wedesidama akebabi bimu yikenisal
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyThu Sep 22, 2016 4:42 pm

tekdish wrote:
አመሰግናለሁ
ለ ሁለተኛው ጥያቄዬ የ ሰጠኅው መልስ ትንሽ አላገባኝም…በቀላሉ
በትለቁ(180) ሰሀን ያህ ሳት ላይ tv varsish በ11938 H(quality 50-52) እየሰራ ነው
12015 (ሌማር፣ ቶሎ…) አነዲሰራ መፈለጊያ ትራንሰፖንደር V ነው ወይስ H
ምን ማድረግ አለብኝ
አዲስ አበባ ላይ ከሆነ እየሞከርክ ያለኸው የ11938 Hን ኳሊቲ ወደ 61-62 ላይ አድርሰው፡፡ ከዛ የ12015ቱ እራሱ ይገባልሃል፡፡
11938 እና 12015 አንድ አይነት ፖላራይዜሽን ነው ያላቸው፡፡ ያም ማለት አንዱን በH ካስገባህ ሌላውንም እንደዛው ነው የምትፈልገው፡፡

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡

እየተጠቀምክ ያለውን ፋይንደር ምን አይነት እንደሆነ ብትነግረን ኖሮ ከላይ ለማለት የፈለኩትን የበለጠ አስፍቼ እነግርህ ነበር፡፡
Back to top Go down
tekdish
Member



Posts : 81
Points : 104
Reputation : 7
Join date : 2015-02-11

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyFri Sep 23, 2016 8:36 am

የምጠቀምበት ፋይንደር አናሎግ (ከ1-10) ነው
አድራሻዬም አዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ ነው
በትላቁ ሰሀን ኩዋሊቲውን ለመጨመር (60 ለማድረስ) ምን ማድረግ ይኖርብኛል(LNB or the dish)
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyFri Sep 23, 2016 9:04 am

tekdish wrote:
የምጠቀምበት ፋይንደር አናሎግ (ከ1-10) ነው
አድራሻዬም አዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ ነው
በትላቁ ሰሀን ኩዋሊቲውን ለመጨመር (60 ለማድረስ) ምን ማድረግ ይኖርብኛል(LNB or the dish)
አሁን እየተጠቀምክበት ያለው ፋይንደር በ 11938 H እና በ12015 H መካከል ልዩነት አያደርግም፡፡
ፋይንደርህ የሚያሳይህ በሁለቱም ጊዜ ከLNBው የሚወጣውን ከአራቱ ክፍልፋዮች ዉስጥ አንዱ የሆነው የሃይባንድ-ሆሪዞንታልን ድምር ነው፡፡
በዚህ ጊዜ ሪሲቨሩ ላይ የሚያይልህ ሰው ቢኖር ጥሩ ነው፡፡
ኳሊቲ ለመጨመር ሌላ ግዜ እንደምታደርገው ሳህኑን በትንሹ ዞር/ከፍ/ዝቅ እያደረግህ ማየት ነው፡፡
ከዛም LNBዉን ደግሞ ዞር ዞር እያደርጉ ማክሲመም ማድረስ ነው፡፡
(አሁን የተነሱት ጥያቄዎች የያህሳት አሰራር የሚለው የበለጠ ይቀርባቸው ነበር ከላይ ስለDVB-S2 አንስተህ ስለነበር ነው እዚሁ አንድ ላይ ያየኋቸው)

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡


Back to top Go down
mekidesdemile




Posts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2016-09-25

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptySun Sep 25, 2016 11:53 pm

[You must be registered and logged in to see this link.]
supermax sm 2300 uhd sab ps xwindow 1617 by twinkle.zip
can anyone check the new software please???/
Back to top Go down
tekdish
Member



Posts : 81
Points : 104
Reputation : 7
Join date : 2015-02-11

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyMon Sep 26, 2016 10:39 am

Thank you Kstar

I have successfully done it.

Thank you for your valuable advise.

Back to top Go down
seya.seadorf

seya.seadorf


Posts : 7
Points : 14
Reputation : 3
Join date : 2016-09-18

ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? EmptyWed Apr 12, 2017 6:06 pm

ሃይ ኬስታር እነደምን ከርምሃል
ሪሲቨሬ ሂውማክስ HUMAX IR-eco ነው፡፡ በዚሁ ሪሲቨር ቫርዚሽ ቻናል ላይ ኩዋሴን ስኮመኩም ነበር ነገር ግን ፍሪኩዌንሲ ከቀየረ ቡሃላ ግን መከታተል አልቻልኩም፡፡
አንድ ቦታ FB lay ተፖስቶ እንዳየሁት ደግሞ ቫርዚሽን ዳግም ለማግኘት አዲሱን ፈሪኩዌንሲ አስገብቶ መፈለግ ብቻ በቂ ሳይሆን ቢስ ኪ ማሰገባት እነዳለብን አነበብኩ
ጥያቄዬ
ከዚበፊት እንደነገርከኝ ሪሲቨሬ ፓወርቩ ምናምን አይቀብልም (ከዚህ በመነሳትም its my understanding that my receiver doesn’t also support entering BIS keys) ነገር ግን ቫርዚሽን እስከዛሬ ካለ ቢስ ኪ ነበር የማየው አሁንም ካለ ቢስ ኪ ቻናሉን በዚሁ ሪሲቨር በመጠቀም መልሼ ማግኘት እችላለሁ ወይ? ከሆነስ እነዴት? ካልሆነ ደግሞ መፍትሄው ሪሲቨር መቀየር ብቻ ነው ወይ?

አመሰግናለሁ

Back to top Go down
Sponsored content





ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty
PostSubject: Re: ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?   ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ? Empty

Back to top Go down
 
ሁሉም የHD ሪሲቨሮች የDVB-s2 ቻናሎችን ይሰራሉ?
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው
»  በNILESAT 7°W ላይ ያሉ አሪፍ ቻናሎችን ከሙሉ መረጃቸው ጋር እንዲ አዘጋጅተነዋል።
» የተለያዩ ሪሲቨሮች የየራሳቸው ዌብሳይት ጥቆማ
» ከ200 የሚበልጡ የDSTV ቻናሎችን ለአንድ አመት በነፃ ማየት ይፈልጋሉ??
» የአንዳነድ Supermax ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ቅደም ተከተል

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Satellite Receivers :: General Discussions: Satellite Receivers-
Jump to: