| ሶፍትዌር እየጫን መብራት ሲጠፋ ስታክ ያደረገን ሪሲቨር እንዴት ማስተካከል እንችላለን ለሚለው ማብራሪያ በሳምሶን ሲሳይ | |
|
|
Author | Message |
---|
adminn Admin
Posts : 254 Points : 764 Reputation : 154 Join date : 2014-12-16
| Subject: ሶፍትዌር እየጫን መብራት ሲጠፋ ስታክ ያደረገን ሪሲቨር እንዴት ማስተካከል እንችላለን ለሚለው ማብራሪያ በሳምሶን ሲሳይ Wed Apr 08, 2015 12:20 am | |
| እንደምን ናችሁ ውተከታዮቼ ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት በሶፍትዌር በመብራት እና በማንኛውም ምክንያት ስታክ ያደረገን ሪሲቨር እንዴት ወደ ቀድሞው ይዞታው መመለስ እንደምንችል ነው ሁለት አይነት ዘዴ አለ አንደኛው ዘዴ ሪሲቨር ከ ሪሲቨር የሚደረግ ሲሆን አሰራሩም ፦ አንድ የማይሰራ ወይም የተበላሸ ሪሲቨር ከ ሚሰራና ራሱን ከሚሰል ሪሲቨር ጋር በrs232 ኬብል እናገናኛለን ወይም በሌላ አነጋገር አንድ የሚሰራ supermax2350hd ሪሲቨር ከ ሌላ ከማይሰራ supermax2350hd ሪሲቨር ጋር በrs232 ኬብል እናገናኛለን በመቀጠል ሁለቱንም ሪሲቨር እናጠፋለን(power off) እናደርጋለን በመቀጠል የሚሰራውን ሪሲቨር እናበራለን ከዛ ከበራ በሗላ ትንሽ እንጠብቀውና የማይሰራውን ሪሲቨር እናበራለን ከዛ እራሱ የማይሰራው ሪሲቨር ከሚሰራው ላይ ዳንፕ ማድረግ ይጀምራል ከጨረሰ በሗላ እራሱን ያስነሳል ማለት ነው እንዲህ አይነቱ ዘዴ ካልሰራላችሁ ደግሞ ሁለተኛውን ዘዴ ትሞክራላችሁ ዘዴውም ሪሲቨር ከ ኮምፒውተር ጋር በማገናኘት ነው አሰራሩም፦ መጀመርያ ከተበላሸው ጋር የሚመሳሰል ሪሲቨር እንፈልግና በrs232 ኬብል ከኮንፒውተር ጋር እናገናኛለን በመቀጠል ኮሚተራችን ላይ upgrade tool እንጭናለን በመቀጠል ቱሉን እንከፍታለን ከዛን operate mode የሚለውን data dump እናደርጋለን በመቀጠል connect እንለዋለን በመቀጠል ሪሲቨራችንን እናበራለን ከዛ በሚመጣል ብዙ ምርጫ ውስጥ all code የሚለውን እንመርጣለ በመቀጠል የፋይል ስሙን እንፅፍና save እንለዋለን ከዛን የሚሰራውን ሪሲቨር እንነቅልና የማይሰራውን ሪሲቨር እንሰካለን በመቀጠል አሁንም ደግመን upgrade tool እንከፍታለን ከዛን operate mode የሚለውን ሜኑ upgrade እናደርጋለን ከዛ connect እንለውና የተበላሸውን ሪሲቨር እናበራለን ከዛ ከሚመጣው ምርጫው ውስጥ all code የሚለውን ስንመርጥለት upgrade የሚደረገውን ፋይል አስገቡ ይላችሗል ከዛ እናንተ መጀመርያ ከሚሰራው ሪሲቨር ላይ save ወይም (ዳንፕ) ያደረጋችሁለትን ፋይል ትመርጡለታላችሁ ከዛ Next ስትሉት upgrade ማድረግ ይጀምራል ማለት upgrade አድርጎ ሲጨርስ ሪሲቨሩ እራሱን ያስነሳል ማለት ነው
RS 232 CABLE እና ሶፍትዌሮች የሚፈልግ ካለ 0921014175 ደውሎ ማግኘት ይችላል ሳሚ ዲሽ | |
|
| |
tamiratta Member
Posts : 92 Points : 133 Reputation : 37 Join date : 2014-10-03
| Subject: Re: ሶፍትዌር እየጫን መብራት ሲጠፋ ስታክ ያደረገን ሪሲቨር እንዴት ማስተካከል እንችላለን ለሚለው ማብራሪያ በሳምሶን ሲሳይ Wed Apr 08, 2015 9:23 am | |
| | |
|
| |
ab bale Member
Posts : 34 Points : 50 Reputation : 8 Join date : 2015-01-29
| Subject: Re: ሶፍትዌር እየጫን መብራት ሲጠፋ ስታክ ያደረገን ሪሲቨር እንዴት ማስተካከል እንችላለን ለሚለው ማብራሪያ በሳምሶን ሲሳይ Tue Jun 02, 2015 12:18 pm | |
| le sm. 9200ac + upgrade tool pls | |
|
| |
Buke Member
Posts : 26 Points : 46 Reputation : 6 Join date : 2015-07-10
| Subject: Re: ሶፍትዌር እየጫን መብራት ሲጠፋ ስታክ ያደረገን ሪሲቨር እንዴት ማስተካከል እንችላለን ለሚለው ማብራሪያ በሳምሶን ሲሳይ Mon Sep 07, 2015 7:45 pm | |
| where can we find upgrade tool | |
|
| |
kstar Senior member
Posts : 1052 Points : 2020 Reputation : 842 Join date : 2015-05-23
| Subject: Re: ሶፍትዌር እየጫን መብራት ሲጠፋ ስታክ ያደረገን ሪሲቨር እንዴት ማስተካከል እንችላለን ለሚለው ማብራሪያ በሳምሶን ሲሳይ Mon Sep 07, 2015 7:57 pm | |
| - Buke wrote:
- where can we find upgrade tool
Upgrade tool, የተባለው ሎደር ማለት ነው፡፡ ሎደር ደግሞ እንደየሪሲቨሩ አይነትና ሞዴል ሊለያይ ይችላል፡፡ ሶፍትዌር እና ሎደር በሚለው ዉስጥ ወይም ደግሞ ሪሲቨር የሚለው ዉስጥ ብትገባ ታገኛለህ፡፡ መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡ | |
|
| |
Kaleab470 Member
Posts : 102 Points : 119 Reputation : 11 Join date : 2015-06-21
| Subject: Re: ሶፍትዌር እየጫን መብራት ሲጠፋ ስታክ ያደረገን ሪሲቨር እንዴት ማስተካከል እንችላለን ለሚለው ማብራሪያ በሳምሶን ሲሳይ Tue Sep 08, 2015 1:16 am | |
| ከላይ ሳሚ የጻፈውን አይነት ሎደር ለ sm 2350 powertech ከየት ላገኝ እችላለው?
[] Kaleab470 [] | |
|
| |
kstar Senior member
Posts : 1052 Points : 2020 Reputation : 842 Join date : 2015-05-23
| Subject: Re: ሶፍትዌር እየጫን መብራት ሲጠፋ ስታክ ያደረገን ሪሲቨር እንዴት ማስተካከል እንችላለን ለሚለው ማብራሪያ በሳምሶን ሲሳይ Tue Sep 08, 2015 1:44 am | |
| - Kaleab470 wrote:
- ከላይ ሳሚ የጻፈውን አይነት ሎደር ለ sm 2350 powertech ከየት ላገኝ እችላለው?
loader for all supermax የሚለዉ ቶፕክ ዉስጥ ያለውን ሞክር። እሱ cheking serial port እያለ ካስቸገረህ የEurostar ሎደርን ተጠቀም፣ ለዚ ይሆናል(ሎደሩን ግን በዚ አፕዴት አትበለው፣ ሶፍትዌሩን ብቻ ነው ማለት)፡፡ | |
|
| |
Kaleab470 Member
Posts : 102 Points : 119 Reputation : 11 Join date : 2015-06-21
| Subject: Re: ሶፍትዌር እየጫን መብራት ሲጠፋ ስታክ ያደረገን ሪሲቨር እንዴት ማስተካከል እንችላለን ለሚለው ማብራሪያ በሳምሶን ሲሳይ Tue Sep 08, 2015 11:12 am | |
| Dump beye menem file browse baladerg ena next belew yeketelal | |
|
| |
kstar Senior member
Posts : 1052 Points : 2020 Reputation : 842 Join date : 2015-05-23
| Subject: Re: ሶፍትዌር እየጫን መብራት ሲጠፋ ስታክ ያደረገን ሪሲቨር እንዴት ማስተካከል እንችላለን ለሚለው ማብራሪያ በሳምሶን ሲሳይ Tue Sep 08, 2015 11:17 am | |
| - Kaleab470 wrote:
- Dump beye menem file browse baladerg ena next belew yeketelal
That is something you could play around. b/c daming won't do any harm to your receiver. But common instinct tells you that your computer need to know where to save the damped file, and what to call it. So you need to provide both file location and name. There is a plus button on the right edge for those who want to click it. | |
|
| |
Sponsored content
| Subject: Re: ሶፍትዌር እየጫን መብራት ሲጠፋ ስታክ ያደረገን ሪሲቨር እንዴት ማስተካከል እንችላለን ለሚለው ማብራሪያ በሳምሶን ሲሳይ | |
| |
|
| |
| ሶፍትዌር እየጫን መብራት ሲጠፋ ስታክ ያደረገን ሪሲቨር እንዴት ማስተካከል እንችላለን ለሚለው ማብራሪያ በሳምሶን ሲሳይ | |
|