የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 2 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 2 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 

 የ2016 የአውሮፓ ዋንጫ

Go down 
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

የ2016 የአውሮፓ ዋንጫ Empty
PostSubject: የ2016 የአውሮፓ ዋንጫ   የ2016 የአውሮፓ ዋንጫ EmptyThu Jun 16, 2016 5:10 pm

የኳስ አፍቃሪያን የአውሮፓ ዋንጫን ለመከታተል ያላቸውን ጉጉት ተከትሎ የተዛቡ መረጃዎች በስፋት ሲናፈሱ ይታያል፡፡
ከዚህም መካከል ORTM እና RTS1 በሚባሉ ቻናሎች በEutelsat 7°E 11221 H 27500 ላይ ጨዋታውን መከታተል ይቻላል
የሚል ይገኝበታል፡፡ ሆኖም ግን በ 11221 H 27500 ላይ የሚሰራጨው ቢም በምንም መልኩ እዚህ እኛጋ የማይደርስ
መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ይህንን የማይደርስ ቢም አስገባለሁ በሚል ካላስፈላጊ ድካም እንድትተርፉ በሚል ነው ይህንን መረጃ ለመስጠት የፈለግነው፡፡

ኢትዮዲሽ ፎረም

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡


Last edited by kstar on Thu Jun 16, 2016 5:13 pm; edited 1 time in total
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

የ2016 የአውሮፓ ዋንጫ Empty
PostSubject: Re: የ2016 የአውሮፓ ዋንጫ   የ2016 የአውሮፓ ዋንጫ EmptyFri Jun 17, 2016 8:34 am

..
Back to top Go down
 
የ2016 የአውሮፓ ዋንጫ
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ እና ሙሉ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ፣ስፓኒሽ ላሊጋ ፣ጣሊያን ሴሪያ፣ ፍሬንድሊ ማየት ይፈልጋሉ? ሙሉ ማብራሪያ ከኢትዮጲያ ዲሽ እና ሪሲቨር ያንብቡት

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና :: የዛሬ ኳስ ግጥሚያ ፕሮግራም-
Jump to: