- Bennett Misganu wrote:
- Yesterday I was swapping between satellites (yahasat to NSS) I have maximum quality 43% channels are working perfect but the quality value is pretty much the same on both polarities (horizontal and vertical)so please advice me on any tip that may help improving the quality and polarity issue (signal&qwality be horizontal ena be vertical equl new)
በየትኛው የሳህን መጠን ነው የሞከርከው?
የየትኛው ሳታላይት ቻናሎች ናቸው ኳሊቲያቸው የወረደብህ?(የያህሳት ነው ወይስ የዶክ)
ሪሲቨርህ ምን አይነት ነው? ናይል ላይ ስታይበት የEBS ኳሊቲ ለምሳሌ ምን ያህል ይደርሳል? የመሰሉትን መረጃዎች አክለህ ብትነግረን
ችግሩ ከሪሲቨርህ ይሁን ወይስ ከኢንስታሌሽኑ የሚለውን ለመለየት ያግዛል፡፡