- tekdish wrote:
- ... pls tell me
the steps to follow in installing the PTV sport(Iknow
C-band Lnb and 180 cm dish is needed)
the direction of the dish (relative to NILE/EUTILSAT)
can I install PTV with DUHOK with one dish?
Biss keys
other equipments needed
what is meant by the so called the "samuna" found in the c- band LNB
DO I NEED digital findar or possible to deal it with the analoge (regular)finder
thank you for ur kindness!
With best regards!
I might post it in our forum if it is needed
ስለ አሰራሩ
[You must be registered and logged in to see this link.] ላይ የተሰጠ ማብራርያ አለ፡፡ እሱን መመልከት ይቻላል፡፡
the direction of the dish (relative to NILE/EUTILSAT)
-ዲኤስቲቭ ወዳለበት(ወደ ደቡብ) ነው የሚዞረው፣ ያም ማለት ናይል ካለበት ወደ 85 ደግሪ ወደ ደቡብ ታዞረዋለህ እንደማለት ነው፡፡
can I install PTV with DUHOK with one dish?
አዎ ትችላለህ፡፡ መጀመሪያ PTVን ሰርተህ ከዛ በዘንግ ወደ ላይና በስተ ምዕራብ አድርጎ ዱክን መቀጠል ነው፡፡
what is meant by the so called the "samuna" found in the c- band LNB
በተለምዶ ሳሙና በመባል የሚጠራው ትክክለኛ መጠሪያው ዳይኤሌክትሪክ ይባላል፡፡ ይህ የሚያስፈልገው ሰርኩላር ፖላራይዜሽን ላላቸው
ቻናሎች ነው(ሌፍት ወይም ራይት)፡፡ ፖላራይዜሽናቸው ሊኒያር ለሆኑ ቻናሎች ግን ይህንን ማውጣት ያስፈልጋል፡፡
ስለዚህ አሁን ታወጣዋለህ ማለት ነው፡፡
DO I NEED digital findar or possible to deal it with the analoge (regular)finder
ግዴታ አይደለም፡፡
ያለፋይንደርም ሌላ ሰው ቲቪው ላይ እያየልህ ሊሰራ ይችላል ግን ያው ስራህን ማቀላጠፍ ከፈለግህ ቢኖርህ ይመረጣል፡፡