የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 3 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 3 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 

 በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች

Go down 
5 posters
AuthorMessage
Admin
Admin
Admin


Posts : 725
Points : 1175
Reputation : 303
Join date : 2014-09-01

በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች Empty
PostSubject: በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች   በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች EmptyThu Nov 19, 2015 1:16 pm

የፎረማችን ተከታታዮች እስካሁን ባለን መረጃ መሠረት ከሆነ ከእንግዲህ የዲጂተርክ ቻናሎችን የምናይ አይመስለንም:: ምከንያቱም Bein Media Group ዲጂተርክን ስለገዛ የኢንክሪፕሽኑን ኮድ ለውጦታል:: ስለዚህ ለጊዜው ያለክፍያ ካርድ ማየት አይቻልም:: ወደፊት አዲስ ነገር ከተገኘ ወዲያውኑ የምናሳውቃቸሁ ይሆናል::

ይህ እንዳለ ሆኖ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ ልክ እንደዲጂተርክ በሃከሮች ተሰብሮ በሶፍትዌር ወይም ራሳችን ኮዱን እያስገባን የምናየው Power Vu በተባለ ኮድ የተዘጉ ቻናሎችን ነው:: በእዚህ ኮድ የተዘጉ ቻናሎች እግር ኳስን ጨምሮ የፊልም የዜና ቻናሎችን ከዲጂተርክ በበለጠ ሁኔታ ማግኘት ይቻላል::
ነገር ግን ሁለት ዋና ዋና የሚያስፈልጉ ነገሮች አሉ::

አንደኛው ብዙዎቹ ሪሲቨሮች በሃገራችን ያሉ Power Vu ኪ ማስገቢያ የላቸውም:: ስለዚህ Power Vu ኪ የሚቀበሉ ሪሲቨሮች ሃገራችን መግባት አለባቸው::
ሁለተኛው ደግሞ በPower Vu የተዘጉ ቻናሎች የሚገኙት በ C band ነው:: ስለዚህ ትልቁ ዲሽ እንጂ በትንሹ ዲሽ መጠቀም አይቻልም::

ስለዚህ Power Vu ኪ ማስገቢያ ያለው ሪሲቨር ያለው: ደግሞ ትልቁን ዲሽ መጠቀም የሚችል: ከዲጂተርክ በበለጠ ኳስን ጨምሮ ብዙ አዝናኝ የሆኑ ፕርሚየር ቻናሎችን በነፃ ማየት ይችላል::
በPower Vu የሚታዩ ቻናሎች ዝርዝር

****‎NSS‬ 12 57e
MSNBC
Fox News Channel
CNBC US
Sky News International
BBC World News
E! Entertainment TV
Sky Sports News UK
Sports 24 (Live English Premier League)
Prime US
Prime Telly

****‎Apstar7‬ 76.5e
Disney Channel Taiwan
Disney Junior Taiwan
Disney Junior Asia
Disney Junior Asia
Disney XD Indonesia
Disney Channel Hong Kong
Disney Channel Asia
Disney Channel Asia
Disney XD Malaysia
AXN East Asia
AXN India
Animax East Asia
Animax India
[test card]
Sony Channel Asia
AXN Taiwan
AXN Philippines
Sony Channel Asia
Animax Taiwan
Animax East Asia
Animax Philippines
Sony Channel Philippines
BBC Earth Asia
CBeebies Asia
BBC Entertainment Asia
BBC Lifestyle Asia

*‪***‎Intelsat‬ 20 68.5e
Max India
SET India
Sony SAB TV India
Pix
Sony Mix
HBO South Asia
CNN International South Asia
Discovery Channel India
Discovery Channel Tamil Nadu
Animal Planet India
Discovery Science Channel India
Turbo India
TLC India
Discovery Kids India
BBC World News South Asia
Sky News International
Discovery Channel Middle East & Africa
SIS Digital

እንግዲህ አሪፍ ሳተላይት ዲሸ ሰሪ ከሆነ ሶስቱንም C-band በአንድ ዲሽ ማስገባት ይችላል
Back to top Go down
https://samidish.forumotion.com
Lexi
Member
Lexi


Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 41

በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች Empty
PostSubject: Re: በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች   በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች EmptyThu Nov 19, 2015 1:49 pm

Exclamation Exclamation Exclamation
Back to top Go down
zertiug




Posts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-11-11

በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች Empty
PostSubject: Re: በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች   በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች EmptyFri Nov 20, 2015 11:31 am

on which sat and bass key please
Back to top Go down
binibana
Member



Posts : 36
Points : 37
Reputation : 1
Join date : 2015-02-11
Age : 25
Location : Addis abeba

በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች Empty
PostSubject: Re: በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች   በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች EmptyTue Dec 29, 2015 7:14 pm

Zeritug post yetederegew yegebah aymeseleyem bedenb anebeb
Back to top Go down
aymen pro
Junior member



Posts : 10
Points : 8
Reputation : -4
Join date : 2015-06-21
Age : 35

በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች Empty
PostSubject: Re: በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች   በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች EmptyThu Dec 31, 2015 10:47 am

WHAT IS POWERVU CHANNELS DECRYPTION / ENCRYPTION TECHNOLOGY?



PowerVu is a conditional access system(CAS like irdeto, viaccess, conssat) for digital television developed by Scientific Atlanta from CISCO company. It is used for professional broadcasting, notably by Retevision, Bloomberg Television, Discovery Channel, AFRTS ABS-CBN GMA Network and American Forces Network.

PowerVU encryption used to be only on commercial receivers. Unless you are a cable company with thousands of users, and willing to pay for thousands of subscriptions you cant subscribe to the official powervu network. Also, there is no centralized clearing house – you do business directly with the uplinker (owner of the copyright).

The only PowerVu stations that are non-commercial technically is AFN (Armed Forces Network)
If you are in the military you can get a receiver that decodes it (D9234 last I checked) and subscribe through the military. An example of a decoder that decrypt only powervu channels is: CISCO D9865(This is their official receiver)

However, just like in the case of biss keys, powevu encrypted channels can now be opened with keys and this is hat i shall be teaching you here today. It is either you open it using a dedicated receiver(which i will review later) or through a patch software loaded on some strong decoders.

You can get different types of channels on powervu like sports, music, movies entertainment and so on.
Back to top Go down
aymen pro
Junior member



Posts : 10
Points : 8
Reputation : -4
Join date : 2015-06-21
Age : 35

በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች Empty
PostSubject: Re: በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች   በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች EmptyThu Dec 31, 2015 10:48 am

[You must be registered and logged in to see this image.]
Back to top Go down
Sponsored content





በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች Empty
PostSubject: Re: በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች   በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች Empty

Back to top Go down
 
በPowerVu የተዘጉ ቻናሎች
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» 23ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በነፃ ቻናሎች በቀጥታ ሚያስተላልፉ ቻናሎች ፕሮግራም
» አዳዲስ ቻናሎች በ Yahsat-1A@ 52.5°E
» በናይል ሳት የገቡ አዳዲስ ቻናሎች
» አዳዲስ በ Nilesat የገቡ ቻናሎች
» የናይልሳት ጠቃሚ ቻናሎች ዝርዝር

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Encryption / Decryption :: General Discussions: Encryption / Decryption-
Jump to: