የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 2 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 2 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 

 ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ?

Go down 
3 posters
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ? Empty
PostSubject: ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ?   ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ? EmptyTue Sep 08, 2015 7:28 pm

ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ?

በUSB አፕግሬድ ለማድረግ ፍላሽ ሜሞሪውን ሰክተን ስናይ የሚታይ ነገር ላይኖር ይችላል፡፡
ታድያ እንደዚ ሲገጥመን ፍላሹ ዉስጥ ያለውን ዳታ ሁሉ አዉጥተን ሶፍትዌሩን ብቻ root directory
ዉስት አድርገን(ያለፎልደር ለማለት ነው)እንሞክረዋለን፡፡ አሁንም ምንም የሚታየው ነገር ላይኖር ይችላል፡፡

የዚህ ዋነኛ ምክንያት ሊሆን የሚችለው ሪሲቨሩ ሊያነብ የሚችለው የፋይል ሲስተም አይነትና ፍላሽ ሜሞሪያችን
ፎርማት የሆነበት የፋይል ሲስተም አይነት አልጣጣም ሲል ነው፡፡ አብዛኞቹ USB ያላቸው ሪሲቨሮች ማንበብ
የሚችሉት የፋይል ሲስተም FAT ወይም FAT32ን ነው፡፡ ከዚ ዉጪ ለምሳለ እንደNTFS ያሉ ዊንዶውስ
ላይ በስፋት የምንጠቀምባቸውን የፋይል ሲስተም አይነቶች አብዛኞቹ ሪሲቨሮች ለማንበብ ይቸገራሉ፡፡

ከላይ የተገለፀው አይነት ችግር ሲያጋጥመን፣ ፍላሽ ሜሞሪውን ኮምፒዩተራችን ላይ እንሰካና የ ፋይል ሲስተም አይነቱን
ቼክ እናደርጋለን (right click and go to properties, then see file System).
የፋይል ሲስተም አይነቱ FAT ወይም FAT32 ካልሆነ፣ ፍላሻችን ውስጥ ያለውን ዳታ ባክአፕ እናደርግና፣
በFAT ወይም FAT32 ፋይል ሲስተም ፎርማት እናደርገዋለን፡፡ አሁን አፕዴት የምናደርገውን ሶፍትዌር
ጨምርን ብንሰካው ሪሲቨራችን ፋላሹ ዉስጥ ያለውን ማንበብ ይጀምራል፡፡

የእርሶን ልምድና አስተያየት ከስር ለማስፈር አይፍሩ!
መረጃው ጠቅሞኛል ካሉ ደግሞ በስተቀኝ በኩል ያለውን ፕላስ ጭን ይበሉት፡፡

KSTAR


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
tams
Junior member



Posts : 11
Points : 12
Reputation : 1
Join date : 2014-10-19

ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ? Empty
PostSubject: Re: ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ?   ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ? EmptyTue Sep 29, 2015 8:02 am

rar. filun extract sadergew bin. wedemil file keyirotal yihin file receiveru yanebewal weys lik kenante endeminiwesdew Abs. file mehon alebet?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ? Empty
PostSubject: Re: ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ?   ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ? EmptyTue Sep 29, 2015 11:29 am

tams wrote:
rar. filun extract sadergew bin. wedemil file keyirotal yihin file receiveru yanebewal weys lik kenante endeminiwesdew Abs. file mehon alebet?

እንደ ሞዴሉ አይነት የአፕዴት ፋይሉም ኤክስቴንስሽን ይለያያል.
ራር ወይም ዚፕ ኮምፕረስድ መሆኑን ነው የሚያሳየው፡፡
ስለዚህ ኤክስትራክት መደረግ ይኖርበታል፡፡ ኤክስትራክት ስታደርገው እንዳልከው ፋይሉን ታገኛለህ፡፡
ኤክስቴንሽኑም .abs, .bin, ወይም ሌላ ሊሆን ይችላል እንደ ሪሲቨሩ አይነት፡፡

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡
Back to top Go down
lijalemasefa




Posts : 6
Points : 6
Reputation : 0
Join date : 2015-11-30

ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ? Empty
PostSubject: Re: ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ?   ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ? EmptyWed Dec 02, 2015 11:36 am

ረሲቨሩ sm2350power tech ነው የidman softwareን በምጭንበት ግዜ ሶፎትዌሩን ዳሜጅ አያደርግም? ካደረገስ ምን ማድረግ አለብኝ?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ? Empty
PostSubject: Re: ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ?   ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ? EmptyWed Dec 02, 2015 2:41 pm

lijalemasefa wrote:
ረሲቨሩ sm2350power tech ነው የidman softwareን በምጭንበት ግዜ ሶፎትዌሩን ዳሜጅ አያደርግም? ካደረገስ ምን ማድረግ አለብኝ?

ቆየ እኮ ከተቋረጠ፡፡
Back to top Go down
Sponsored content





ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ? Empty
PostSubject: Re: ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ?   ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ? Empty

Back to top Go down
 
ሪሲቨሩ ከ USB አላነብ አለ፤ ምን ላድርግ?
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Encryption / Decryption :: Software and Loader-
Jump to: