የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::

Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.

ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

  የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS

Go down 
+23
amare
henzo70
greatalazar
Yonas Bekele
solomon bezabeh
DWOODS
adminn
mulukenararsa89
CR7
bemni
teddyyabreha
mikyunited
girum1972
Ahadu
sanch
binibana
ayalewf
eniyew
hope4life
Lexi
key
tamiratta
kstar
27 posters
Go to page : Previous  1 ... 6, 7, 8 ... 11 ... 15  Next
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptyFri Oct 09, 2015 9:53 pm

Happening Now...
England vs Estonia
ፊድ ቻናል በ Eutelsat 7A (7.0°E) 10964 V 14400 (MPEG4)

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
eniyew
Member

Posts : 69
Points : 89
Reputation : 10
Join date : 2015-06-01
Age : 43
Location : arbaminch

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptySat Oct 10, 2015 11:53 am

Kazakstan Vs Netherlands 16:00
-Eutelsat 7°E -11575 V 30000 -CW(DigiTurk)

Norway Vs Malta 16:00
Showmax
-Eutelsat 7°E -11617 V 30000 -CW(DigiTurk)

Iceland Vs Latvia 16:00
Bloomberg HT
Eutelsat 7°E -10804 V 29900 -CW(DigiTurk)

Croatia Vs Bulgaria 18:45
Bloomberg HT
-Eutelsat 7°E -10804 V 29900 -CW(DigiTurk)

Bosnia And Herzegovina Vs Wales 18:45
Showmax
-Eutelsat 7°E -11617 V 30000 -CW(DigiTurk)

Czech Republic Vs Turkey 18:45
Show TV (Turkey)
-Eutelsat 7°E -11575 V 30000 -CW(DigiTurk)

Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptySat Oct 10, 2015 12:22 pm

Somalia 0-2 Niger የመልስ ጨዋታ 13 Oct

South Sudan 1-1 Mauritania የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Gambia 1-1 Namibia የመልስ ጨዋታ 13 Oct

São Tomé and Príncipe 1-0 Ethiopia የመልስ ጨዋታ 11 Oct

Chad ከ Sierra Leone 10 Oct የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Comoros 0-0 Lesotho የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Djibouti 0-6 Swaziland የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Eritrea ከ Botswana 10 Oct የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Seychelles 0-1 Burundi የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Liberia 1-1 Guinea-Bissau የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Central African Republic ከ Madagascar 10 Oct የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Mauritius 2-5 Kenya የመልስ ጨዋታ 11 Oct

Tanzania 2-0 Malawi የመልስ ጨዋታ 11 Oct

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptySat Oct 10, 2015 8:17 pm

Happening Now...
Azerbaijan Vs Italy
በ Eutelsat 7A (7.0°E) 12607 V 19200 AA CE 59 D1 93 5E C8 B9

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptySat Oct 10, 2015 8:29 pm

ነገ ዕሁድ በ10 ሰአት
ኢትዮጵያ ከ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ
የመግቢያ ዋጋ ካታንጋ በ 20 ብር ፣ ሚስማር ተራ በ 10 ብር፣ ጥላ ፎቅ 100፣ ከማን አንሼ 50(በወንበር)

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptySat Oct 10, 2015 9:07 pm

ፊድ ቻናል
Israel Vs Cyprus በ Eutelsat 7A 11102 V 14400 7B 6B 9A 80 5B 14 06 75
Croatia Vs Bulgaria በ Eutelsat 7A 10964 H 14400 7B 6B 9A 80 5B 14 06 75

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
Ahadu
Junior member

Posts : 17
Points : 17
Reputation : 0
Join date : 2015-09-09

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptySun Oct 11, 2015 8:07 am

Good can u tell as the name of The serch ... Or the Chanal name
Back to top Go down
binibana
Member

Posts : 36
Points : 37
Reputation : 1
Join date : 2015-02-11
Age : 26
Location : Addis abeba

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptySun Oct 11, 2015 1:42 pm

Kstar sent seat lay new serchet mejemerut?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptySun Oct 11, 2015 5:04 pm

Live now..
ኢትዮጵያ 1-0 ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ (ድምር 1-1)
በ EBC3

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptySun Oct 11, 2015 6:12 pm

ኢትዮጵያ 3-0 ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ (ድምር 3-1) Full time.

በዚህ ዉጤት ኢትዮጵያ ወደ ሁለተኛው የጥሎ ማለፍ ዉድድር ተሸጋግራለች፡፡

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptySun Oct 11, 2015 6:45 pm

ለመጭው የፈረንሳዩ የአውሮፓ ዋንጫ የሚያልፉ ሃገሮች ቁጥር ቀድሞ ከነበረው ከ16 ወደ 24 እንዲያድግ ቢደረግም
የሆላንድ ብሔራዊ ቡድን የማለፍ እድለ ግን አጣብቂኝ ዉስጥ ገብቷል፡፡
የምድብ ማጣሪያው ሊያልቅ አንድ ጨዋታ ብቻ እየቀረው አይስላንድ እና ቼክ ከምድብ A አንደኛ እና ሁለተኛ
በመሆነ በቀጥታ ማለፋቸውን ከወዲሁ አረጋግጠዋል፡፡

ሆላንድ በ አራተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ ሶስተኛ ሆኖ ውድድሩን በመጨረስ ለደርሶ መልስ የሚሆን እድል እንኳን ለማግኘት የምትችለው
የመጨረሻውን ጨዋታ ቱርክ በ አይስላንድ ከተሸነፈች እና ሆላንድ ደግሞ ቼክ ሪፐብሊክን ማሸነፍ ከቻለች ብቻ ነው፡፡

ይህ መሆን ካልቻላ ቱርክ ሶስተኛነቷን አስጠብቃ ለደርሶ መልስ ዉድድር የሚደርሳትን ተፋላሚ ትጠብቃለች፡፡
በመጭው ማክሰኞ ሆላንድ ከ ቼክ ፣ ቱርክ ደግሞ ከ አይስላንድ በእኩል ሰአት(ከምሽቱ 3:45) የሚያደርጉት
ጨዋታ ለዚህ መልስ ይኖረዋል፡፡

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptySun Oct 11, 2015 10:08 pm

Gibraltar - Scotland
Eutelsat.7A/7B@ 7.0E 11103 V 14400 72 53 A6 6B DE 86 C7 2B

Deutschland : Georgien
Eutelsat.7A/7B@ 7.0E 11083 V 14400 72 53 A6 6B DE 86 C7 2B

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
eniyew
Member

Posts : 69
Points : 89
Reputation : 10
Join date : 2015-06-01
Age : 43
Location : arbaminch

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptyMon Oct 12, 2015 9:27 am

Sweden Vs Moldova 16:00
Showmax
-Eutelsat 7°E -11617 V 30000 -CW(DigiTurk)

Ukraine Vs Spain 18:45
Bloomberg HT
-Eutelsat 7°E -10804 V 29900 -CW(DigiTurk)

-Eutelsat 7°E -10804 V 29900 -CW(DigiTurk)

Lithuania Vs England 18:45
Showmax
-Eutelsat 7°E -11617 V 30000 -CW(DigiTurk)

Belarus Vs Macedonia 18:45
AD Sports 2
-Nilesat 7°W -12226 H 27500 -FTA
AD Sports 2 HD
-Nile sat 7°W°W -12467 H 27500 -FTA(DVB-S2)
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptyMon Oct 12, 2015 6:17 pm

ለፈረንሳዩ የአውሮፓ ዋንጫ የሚደረገው የማጣርያ ዉድድር የደረጃ ሰንጠረዥ

UEFA የአውሮፓ ሻምፒዮንሺፕ የውድድር - ምድብ A

ደረጃ ብሔራዊ ቡድን P W D L GD Pts.
1 Iceland 9 6 2 1 12 20
2 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 6 1 2 4 19
3 Turkey 9 4 3 2 4 15
4 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 4 1 4 4 13
5 Latvia 9 0 5 4 -12 5
6 Kazakhstan 9 0 2 7 -12 2

UEFA የአውሮፓ ሻምፒዮንሺፕ የውድድር - ምድብ B

ደረጃ ብሔራዊ ቡድን P W D L GD Pts.
1 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 6 2 1 17 20
2 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 5 3 1 5 18
3 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 4 2 3 4 14
4 Israel 9 4 1 4 4 13
5 Cyprus 9 4 0 5 0 12
6 Andorra 9 0 0 9 -30 0

UEFA የአውሮፓ ሻምፒዮንሺፕ የውድድር - ምድብ C

ደረጃ ብሔራዊ ቡድን P W D L GD Pts.
1 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 8 0 1 19 24
2 Slovakia 9 6 1 2 7 19
3 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 6 1 2 11 19
4 Belarus 9 3 1 5 -6 10
5 Luxembourg 9 1 1 7 -19 4
6 Macedonia 9 1 0 8 -12 3

UEFA የአውሮፓ ሻምፒዮንሺፕ የውድድር - ምድብ D

ደረጃ ብሔራዊ ቡድን P W D L GD Pts.
1 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 7 1 2 15 22
2 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 6 3 1 23 21
3 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 5 3 2 12 18
4 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 4 3 3 10 15
5 Georgia 10 3 0 7 -6 9
6 Gibraltar 10 0 0 10 -54 0

UEFA የአውሮፓ ሻምፒዮንሺፕ የውድድር - ምድብ E

ደረጃ ብሔራዊ ቡድን P W D L GD Pts.
1 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 9 0 0 25 27
2 Switzerland 9 6 0 3 15 18
3 Slovenia 9 4 1 4 5 13
4 Estonia 9 3 1 5 -4 10
5 Lithuania 9 3 1 5 -8 10
6 San Marino 9 0 1 8 -33 1

UEFA የአውሮፓ ሻምፒዮንሺፕ የውድድር - ምድብ F

ደረጃ ብሔራዊ ቡድን P W D L GD Pts.
1 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 6 3 1 8 21
2 Romania 10 5 5 0 9 20
3 Hungary 10 4 4 2 2 16
4 Finland 10 3 3 4 -1 12
5 Faroe Islands 10 2 0 8 -11 6
6 Greece 10 1 3 6 -7 6

UEFA የአውሮፓ ሻምፒዮንሺፕ የውድድር - ምድብ G

ደረጃ ብሔራዊ ቡድን P W D L GD Pts.
1 Austria 9 8 1 0 14 25
2 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 5 2 2 14 17
3 Sweden 9 4 3 2 4 15
4 Montenegro 9 3 2 4 -1 11
5 Liechtenstein 9 1 2 6 -21 5
6 Moldova 9 0 2 7 -10 2

UEFA የአውሮፓ ሻምፒዮንሺፕ የውድድር - ምድብ H

ደረጃ ብሔራዊ ቡድን P W D L GD Pts.
1 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 6 3 0 8 21
2 Norway 9 6 1 2 4 19
3 Croatia 9 5 3 1 14 17
4 Bulgaria 9 2 2 5 -5 8
5 Azerbaijan 9 1 3 5 -9 6
6 Malta 9 0 2 7 -12 2

UEFA የአውሮፓ ሻምፒዮንሺፕ የውድድር - ምድብ I

ደረጃ ብሔራዊ ቡድን P W D L GD Pts.
1 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 7 0 1 6 21
2 Albania 8 4 2 2 5 14
3 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 3 3 2 3 12
4 Serbia 8 2 1 5 -5 4
5 Armenia 8 0 2 6 -9 2

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
tamiratta
Member

Posts : 92
Points : 133
Reputation : 37
Join date : 2014-10-03

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptyTue Oct 13, 2015 10:06 am

This is such a nice detailed info...thanks admin.
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptyTue Oct 13, 2015 2:08 pm

የዛሬ ዕለተ ማክሰኞ ጥቅምት 2,2008 የሳታላይት ፕሮግራሞች

    Turkey Vs Iceland
    ዛሬ ምሽት በ3:45

  • Show TV (Turkey)-Eutelsat 7°E -11575 V 30000

    Netherlands Vs Czech Republic
    ዛሬ ምሽት በ3:45 (ይህንን ጨዋታ ሆላንድ ማሸነፍ ካቃታት ወዳቂ ትሆናለች፡፡ ዝርዝሩን በገፅ 11 ላይ ይመልከቱ፡፡)

  • Duhok TV
  • Bloomberg HT

    Italy Vs Norway
    ዛሬ ምሽት በ3:45

  • Showmax

    ወደ 1.3 ቢሊየን የሚጠጋ ህዝብ ያላት የህንድ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ሲጫወት አጋጥሞት የማያውቅ ከሆ፤
    ብድኑ ዛሬ የሚደረገውን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በናይል-ሳት ወይም ባደር ላይ ይመልከቱ፡፡
    Oman Vs India
    ዛሬ ቀን በ11:30

  • AD Sports 2
  • AD Sports 2 HD
  • Alkass Two
  • Alkass Two HD
  • Oman Sport
  • Oman Sport HD

    Algeria Vs Senegal -የወዳጅነት (በቀጣይነት አልጀሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ የደርሶ መልስ ዉድድር እንደሚያደርግ ይታወቃል፡፡)
    ዛሬ ምሽት በ4:30

  • Canal Algerie Nile sat 7°W -11661 V 27500 -FTA
  • Canal Algerie Badr 26°E -12302 H 27500 -FTA
  • Algérie 3 ባደር ወይም ናይል
  • TV TAMAZIGHT ባደር ወይም ናይል
  • RTS1

የስፖርት ቻናሎችን ዝርዝር ፍሪኪዮንሲ በገጽ ስምንት ይመልከቱ፡፡

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptyTue Oct 13, 2015 10:09 pm

ለፈረንሳዩ የአለም ዋንጫ ለማለፍ አንደኛና ሁለተኛ በመሆን ያጠናቀቁት በቀጥታ ሲያልፉ፤
ሶስተኛ የሆኑት ደግሞ በደርሶ መልስ ጨዋታ ይለያሉ፡፡
ከስር የስከዛሬውን የደረጃ ሰንጠረዥ ይመልከቱ፡፡

UEFA ምድብ A

ደረጃ       ብሔራዊ ቡድን       ጨዋታ አሸንፏል እኩል ተሸንፏል ጎል ክፍያ ነጥብ
1 Iceland 9 6 2 1 12 20
2 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 6 1 2 4 19
3 Turkey 9 4 3 2 4 15
4 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 4 1 4 4 13
5 Latvia 9 0 5 4 -12 5
6 Kazakhstan 9 0 2 7 -12 2

UEFA ምድብ B

ደረጃ       ብሔራዊ ቡድን       ጨዋታ አሸንፏል እኩል ተሸንፏል ጎል ክፍያ ነጥብ
1 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 6 2 1 17 20
2 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 5 3 1 5 18
3 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 4 2 3 4 14
4 Israel 9 4 1 4 4 13
5 Cyprus 9 4 0 5 0 12
6 Andorra 9 0 0 9 -30 0

UEFA ምድብ C

ደረጃ       ብሔራዊ ቡድን       ጨዋታ አሸንፏል እኩል ተሸንፏል ጎል ክፍያ ነጥብ
1 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 9 0 1 20 27
2 Slovakia 10 7 1 2 9 22
3 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 6 1 3 10 19
4 Belarus 10 3 2 5 -6 11
5 Luxembourg 10 1 1 8 -21 4
6 Macedonia 10 1 1 8 -12 4

UEFA ምድብ D

ደረጃ       ብሔራዊ ቡድን       ጨዋታ አሸንፏል እኩል ተሸንፏል ጎል ክፍያ ነጥብ
1 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 7 1 2 15 22
2 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 6 3 1 23 21
3 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 5 3 2 12 18
4 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 4 3 3 10 15
5 Georgia 10 3 0 7 -6 9
6 Gibraltar 10 0 0 10 -54 0

UEFA ምድብ E

ደረጃ       ብሔራዊ ቡድን       ጨዋታ አሸንፏል እኩል ተሸንፏል ጎል ክፍያ ነጥብ
1 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 10 0 0 28 30
2 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 7 0 3 16 21
3 Slovenia 10 5 1 4 7 16
4 Estonia 10 3 1 6 -5 10
5 Lithuania 10 3 1 6 -11 10
6 San Marino 10 0 1 9 -35 1

UEFA ምድብ F

ደረጃ       ብሔራዊ ቡድን       ጨዋታ አሸንፏል እኩል ተሸንፏል ጎል ክፍያ ነጥብ
1 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 6 3 1 8 21
2 Romania 10 5 5 0 9 20
3 Hungary 10 4 4 2 2 16
4 Finland 10 3 3 4 -1 12
5 Faroe Islands 10 2 0 8 -11 6
6 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 1 3 6 -7 6

UEFA ምድብ G

ደረጃ       ብሔራዊ ቡድን       ጨዋታ አሸንፏል እኩል ተሸንፏል ጎል ክፍያ ነጥብ
1 Austria 10 9 1 0 17 28
2 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 6 2 2 16 20
3 [You must be registered and logged in to see this link.] 10 5 3 2 6 18
4 Montenegro 10 3 2 5 -3 11
5 Liechtenstein 10 1 2 7 -24 5
6 Moldova 10 0 2 8 -12 2

UEFA ምድብ H

ደረጃ       ብሔራዊ ቡድን       ጨዋታ አሸንፏል እኩል ተሸንፏል ጎል ክፍያ ነጥብ
1 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 6 3 0 8 21
2 Norway 9 6 1 2 4 19
3 [You must be registered and logged in to see this link.] 9 5 3 1 14 17
4 Bulgaria 9 2 2 5 -5 8
5 Azerbaijan 9 1 3 5 -9 6
6 Malta 9 0 2 7 -12 2

UEFA ምድብ I

ደረጃ       ብሔራዊ ቡድን       ጨዋታ አሸንፏል እኩል ተሸንፏል ጎል ክፍያ ነጥብ
1 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 7 0 1 6 21
2 Albania 8 4 2 2 5 14
3 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 3 3 2 3 12
4 Serbia 8 2 1 5 -5 4
5 Armenia 8 0 2 6 -9 2

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptyTue Oct 13, 2015 10:40 pm

Live now...
Netherlands 0-2 Czech Rep. (HT)
Turkey 0-0 Iceland (HT)

In all honesty,
ሆላንድ ለመውጣት በር ላይ ናት፣ ይሁንና በ43ኛው ደቂቃ ላይ
የቼክ ሪፐብሊኩ ማርክ ሱቺ በቀይ ወጥቷል፡፡
በገጽ አስራአንድ ላይ እንዳስቀመጥነው ሆላንድ ለማለፍ ማሸነፍ እና ቱርክ ደግሞ መሸነፍ ይኖርባታል፡፡
በአሁኑ ሰአት ሁለቱም እየሆነ አይደለም፡፡
ቀሪውን እሶም ላይቭ ይመልከቱ ...

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptyWed Oct 14, 2015 1:24 am

Netherlands 2-3 Czech Rep. (FT)
Turkey 1-0 Iceland (FT)

ሆላንድ መውደቋን አረጋግጣለች፡፡
ቱርክ ከምድቡ ሶስተኛ ሆና ጨርሳለች፡፡
ካሉት ዘጠኝ ምድቦች አንደኛና ሁለተኛ ሆነው የጨረሱት 18 ቡድኖች በቀጥታ ያልፋሉ፡፡
ሶስተኛ ሆነው ከጨረሱት ዘጠኝ ቡድኖች ደግሞ አንዱ ጥሩ ሶስተኛ ተብሎ በቀጥታይ ሲያልፍ፣
የተቀሩት ስምንቱ ደግሞ በደርሶ መልስ ተጋጥመው ያሸነፉት አራቱ ያልፋሉ፡፡

ጥሩ ሶስተኛ የሚመረጠው ሶስተኛ ሆነው የጨረሱት ቡድኖች ከምድቡ መጨረሻ ሆኖ ከጨረሰው
ቡድን ያገኙት ነጥብ ሳይደመር ተወዳድሮ ነው፡፡ ምንም እንኩዋን ዩክሬን እና ኖርዌይ ከ ቱርክ የበለጠ
ነጥብ ቢኖራቸውም፣ ከየምድባቸው መጨረሻ ከወጣው ቡድን ያገኙት ነጥብ ሲሰረዝ ቱርክ የበላይነቱን ልትይዝ ችላለች፡፡
በዚህም ቱርክ በቀጥታ ወደ ፍራንስ 2018 ለማለፍ ችላለች፡፡ የተቀሩት ስምንቱ የደርሶ መልስ ዉድድር ይጠብቃቸዋል፡፡

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptyWed Oct 14, 2015 1:43 am

በኢንተርናሽናል ውድድሮች ምክንያት ተቋርጦ የነበሩት የክለብ ዉድድሮች
በመጨው ቅዳሜና እሁድ ይቀጥላሉ፡፡ በ እንግሊዝ ፕርሚየርሊግ በዕለተ ቀዳሜ ሊቨርፑል ወደ ቶትናም ሲያቀና፣
ቼልሲ አስቶን ቪላን ያስተናግዳል ማንችስተር ዩናይትድ ደግሞ ወደ ኤቨርተን ያቀናል፡፡
የቡድኖቹን ወቅታዊ የደርጃ ሰንጠረዥ ከስር ይምልከቱ፡፡
ደረጃ           ቡድን           ጨዋታ ያሸነፈው እኩል የውጣው የተሸነፈው ጎል ክፍያ ነጥብ
1 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 6 0 2 12 18
2 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 5 1 2 6 16
3 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 5 1 2 4 16
4 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 5 0 3 4 15
5 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 4 3 1 2 15
6 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 4 2 2 6 14
7 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 3 4 1 4 13
8 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 3 4 1 4 13
9 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 3 3 2 3 12
10 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 3 3 2 -2 12
11 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 2 4 2 0 10
12 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 2 4 2 -1 10
13 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 2 3 3 -2 9
14 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 2 3 3 -2 9
15 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 2 2 4 -2 8
16 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 2 2 4 -5 8
17 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 2 2 4 -5 8
18 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 1 1 6 -5 4
19 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 0 3 5 -10 3
20 [You must be registered and logged in to see this link.] 8 0 3 5 -11 3

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptyWed Oct 14, 2015 1:54 am

የስፔን ላሊጋ የደረጃ ሰንጠረዥ ደግሞ እንደሚከተለው ነው
ደረጃ           ቡድን           ጨዋታ ያሸነፈው እኩል የተሸነፈው ጎል ክፍያ ነጥብ
1 Villarreal 7 5 1 1 7 16
2 Real Madrid 7 4 3 0 13 15
3 Celta de Vigo 7 4 3 0 8 15
4 Barcelona 7 5 0 2 3 15
5 Atl Madrid 7 4 1 2 6 13
6 Deportivo de La Coruña 7 3 3 1 5 12
7 Eibar 7 3 3 1 4 12
8 Real Betis 7 3 2 2 -2 11
9 Valencia 7 2 3 2 -1 9
10 Espanyol 7 3 0 4 -9 9
11 Sporting de Gijón 7 2 2 3 -1 8
12 Sevilla 7 2 2 3 -4 8
13 Ath Bilbao 7 2 1 4 -2 7
14 Getafe 7 2 1 4 -2 7
15 Rayo Vallecano 7 2 1 4 -6 7
16 Real Sociedad 7 1 3 3 -1 6
17 Málaga 7 1 3 3 -1 6
18 Levante 7 1 3 3 -6 6
19 Las Palmas 7 1 2 4 -3 5
20 Granada CF 7 1 1 5 -8 4

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptyWed Oct 14, 2015 2:56 pm

የትላንት የአለምዋንጫ ማጣርያ የላቲን አሜሪካ ውጤቶች
Ecuador 2–0 Bolivia
Uruguay 3–0 Colombia
Paraguay 0–0 Argentina
Brazil 3–1 Venezuela
Peru 3–4 Chile

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptyWed Oct 14, 2015 10:53 pm

የዛሬ ወር አካባቢ የሚካሄደው ሁለተኛው ዙር የአለም ዋንጫ ማጣርያ
የደርሶ መልስ ዉድድር እንደሚከተለው ይሆናል፡፡
በፊፋ የደረጃ ሰንጠረዥ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ኮንጎ ከአፍሪካ የ ሰባተኝነትን ደረጃ ይዛለች፤ ከአለም ደግሞ አርባሰባተኛ፡፡
ከአፍሪካ- አልጀሪያ፣ አይቮሪኮስት፣ ጋና፣ ቱኒዚያ፣ ሴኔጋል፣ ካሜሮን፣ ኮንጎ፣ ኬፕቨርዴ፣ ግብፅ እና ናይጄሪያ ከ አንደኛ
እስከ አስረኛ ደረጃን በቅደም ተከትል ይዘዋል፡፡

Niger ከ Cameroon
Mauritania ከ Tunisia
Namibia ከ Guinea
Ethiopia ከ Congo
Chad ከ Egypt
Comoros ከ Ghana
የጂቡቲ ወይም ስዋዚላንድ አሸናፊ ከ Nigeria (በመጀመሪያው ጨዋታ ጅቡቲ 6 ለ 0 ተሸንፋለች)
Botswana ከ Mali
Burundi ከ DR Congo
Liberia ከ Ivory Coast
Madagascar ከ Senegal
Kenya ከ Cape Verde
Tanzania ከ Algeria
Sudan ከ Zambia
Libya ከ Rwanda
Morocco ከ Equatorial Guinea
Mozambique ከ Gabon
Benin ከ Burkina Faso
Togo ከ Uganda
Angola ከ South Africa

⛔መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptyThu Oct 15, 2015 6:50 pm

በመጭው ቅዳሜ ጥቅምት 6,2008

  1. Tottenham V Liverpool ቀን 8:45
  2. Chelsea V Aston Villa ቀን 11:00
  3. Crystal Palace V West Ham ቀን 11:00
  4. Everton V Man Utd ቀን 11:00
  5. Man City V Bournemouth ቀን 11:00
  6. Southampton V Leicester ቀን 11:00
  7. West Brom V Sunderland ቀን 11:00
  8. Watford V Arsenal ምሽት 1:30
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 EmptyFri Oct 16, 2015 3:12 pm

በዚህ ሳምንት ከሚካሄዱ ጨዋታዎች ዉስጥ ዋና ዋናዎቹ
ዓርብ ጥቅምት 5
Bundesliga   Mainz 05  -  Borussia Dortmund ምሽት 3:30
Championship   Bristol City  -  Nottingham Forest ምሽት 3:45
Scottish Premier League   Ross County  -  Aberdeen ምሽት 3:45
ቅዳሜ ጥቅምት 6
Scottish Premier League   Motherwell  -  Celtic ቀን 8:00
Championship   Sheffield Wednesday  -  Hull City ቀን 8:30
Premier League   Tottenham Hotspur  -  Liverpool ቀን 8:45
Serie A   Roma  -  Empoli ምሽት 1:00
Scottish League 1   Stranraer  -  Dunfermline ምሽት 1:15
La Liga   Eibar  -  Sevilla ምሽት 1:15
Premier League   Watford  -  Arsenal ምሽት 1:30
Bundesliga   Eintracht Frankfurt  -  Borussia Monchengladbach ምሽት 1:30
Eredivisie   Heracles  -  Ajax ምሽት 2:45
Ligue 1   Reims  -  Caen ምሽት 3:00
La Liga   Barcelona  -  Rayo Vallecano ምሽት 3:30
Eredivisie   PSV Eindhoven  -  Excelsior ምሽት 3:45
Serie A   Torino  -  AC Milan ምሽት 3:45
La Liga   Valencia  -  Málaga ምሽት 5:00
La Liga   Betis  -  Espanyol ምሽት 5:05
ዕሁድ ጥቅምት 7
La Liga   Villarreal  -  Celta Vigo ቀን 7:00
Serie A   Bologna  -  Palermo ቀን 7:30
Scottish Premier League   Dundee United  -  Hearts ቀን 8:15
Swiss Super League   Sion  -  Basel ቀን 8:45
Ligue 1   Olympique Marseille  -  Lorient ቀን 9:00
Championship   Derby County  -  Wolverhampton Wanderers ቀን 9:15
Belgian League   Bruges  -  Ostende ቀን 9:30
Eredivisie   Heerenveen  -  Feyenoord ቀን 9:30
Serie A   Napoli  -  Fiorentina ቀን 10:00
Bundesliga   Cologne  -  Hannover 96 ቀን 10:30
La Liga   Real Sociedad  -  Atlético Madrid ቀን 11:00
Premier League   Newcastle United  -  Norwich City አመሻሽ ላይ 12:00
Ligue 1   Bordeaux  -  Montpellier አመሻሽ ላይ 12:00
Bundesliga   Stuttgart  -  Ingolstadt አመሻሽ ላይ 12:30
La Liga   Getafe  -  Las Palmas ምሽት 1:15
Brazilian Championship   Atlético Paranaense  -  Corinthians ምሽት 3:00
La Liga   Deportivo La Coruña  -  Athletic Bilbao ምሽት 3:30
Serie A   Inter Milan  -  Juventus ምሽት 3:45
Ligue 1   Stade Rennais  -  Nice ምሽት 4:00
⛔መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
Sponsored content

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 7 Empty

Back to top Go down
 
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Back to top 
Page 7 of 15Go to page : Previous  1 ... 6, 7, 8 ... 11 ... 15  Next
 Similar topics
-
» የእሁድ በነፃ ቻናል ሚያስተላፉ ጨዋታዎች
» በናይል ሳት ላይ የሚገኙ የእንግሊዘኛ ቻናሎች ዝርዝር
» LIVE football channel Right Now-በዚህ ሰአት ጨዋታ እየታየባቸው ያሉ ቻናሎች
» 23ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በነፃ ቻናሎች በቀጥታ ሚያስተላልፉ ቻናሎች ፕሮግራም
» ቅዳሜ መስከረም 22 በነፃ ቻናል ሚተላለፉ ጨዋታዎች

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና :: የዛሬ ኳስ ግጥሚያ ፕሮግራም-
Jump to: