የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 

 ጥያቄየን የት ልጠይቅ???

Go down 
+6
ermiyas fuji
yonas fantaye
Dawit41
Brtukan
adminn
kstar
10 posters
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyTue Aug 04, 2015 7:15 pm

ጥያቄየን የት ልጠይቅ

ፎርም እምብዛም ኢትዮጵያ ዉስጥ ያልተለመደ በመሆኑ፣ የፎርሙ አዲስ አባላት ፎረሙን መጠቀም ሲጅምሩ ትንሽ ግር መሰኝታቸው አይቀርም፡፡
ለዚህ ዋነኛው ምክንያት ደግሞ የፈለጉትን መረጃ የት ውስጥ ቢገቡ ሊያገኙ እንደሚችሉ ካለመረዳት ነው፡፡
ከብዙ ድካም በኋላ የፈለጉትን ሳያገኙ ሲቀሩ ጥያቅያቸውን ለማቅረብ ይገደዳሉ፡፡
አሁን ዋናው የሚያሳስባቸው ጉዳይ ጥያቄያቸዉን በቶሎ የሚምልስላቸው ሰው ማግኘት ብቻ ነው፡፡ ስለዚ የሆነ ጥያቄ በቅርቡ የተመለሰበት ቶፕክ ላይ
ሊያነሱት ያሰቡት ጥያቄ ከቶፒኩ ጋር ግንኙነት ይኑረውም አይኑረውም እዛ ላይ ያሰፍሩታል፡፡
ሆኖም ግን ይህ ያነሱት ጥያቄ ሌላ ቦታም በተመሳሳይ መልኩ ተጠይቆ መልስ የተሰጠበት ሆኑ ይገኛል፡፡
ጥያቄው ሌላ ቦታ መልስ ያግኝ እንጂ መልሱ የተሰጠው ከቶፒኩ ዉጭ በተነሳበት ቦታ በመሆኑ ሌሎች ፈልገው ለማግኘት ይቸገራሉ፡፡
ይህን ችግር ለመቅረፍ በዋናነት የፎረሙ አባላት ጥይቄ በሚጠይቁበት ወቅት ከጥያቄያቸው ጋር ተዛማጅነት አለው ብለው ባሰቡበት ቶፒክ ዉስጥ
ቢያሰፍሩት ፎረሙን ለመከታተል በጣም ቀላል ይሆናል፡፡

ከላይ የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ የሚለዉን ስትጫኑ ወደ ፎረሙ ማውጫ ይወስዳችኋል፡፡
እዚ ዉስት አምስት ዋና ዋና ክፍሎች አሉት

1.አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ
....................1.1 የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና
.................... ....................1.1.1 የዛሬ ኳስ ግጥሚያ ፕሮግራም
2.Installation and Support
....................2.1 General Discussions: Installation and Support
........................................2.1.1 Reception Problems
....................2.2 Installation Guides and Tutorials
....................2.3 Satellite Equipment
3.Marketplace
....................3.1 Dealer Directory
....................3.2 For Sale
....................3.3 Wanted
4.Encryption / Decryption
....................4.1 General Discussions: Encryption / Decryption
....................4.2 BISS
....................4.3 No new posts
....................4.4 More Encryption Systems
....................4.5 SoftCam
....................4.6 Software and Loader
................... 4.7 Frequency
5.Satellite Receivers
....................5.1 General Discussions: Satellite Receivers
....................5.2 Humax
....................5.3 Starsat
....................5.4 SuperMax
....................5.6 HD BOX & iBOX
....................5.7 Eurostar
....................5.8 beIN IRHD 1000S
....................5.9 More receivers
በነዚ ዋና ክፍሎች ዉስጥ ደግሞ እንደምታዩት ሌሎች ንኡስ ክፍሎች ይገኛሉ፡፡ እነዚ ንኡስ ክፍሎች ውስጥ ስትገቡ የተለያዩ ከዚ በፊት የተነሱ
ቶፒኮች ታገኛላችሁ፡፡ እዛ ዉስጥ የሚቀርባችሁ ቶፒክ ካገኛችሁ ጥሩ ካልሆነም እዛው ንኡስ ክፍል ዉስጥ አዲስ ቶፒክ ከፍታችሁ ጥያቄያችሁን ማስፈር ነው፡፡

በቦታው ያልተጠየቀን ጥያቄ ስንመልስ በሚቀጥለው አስተካክላችሁ በቦታው ጥያቄዉን ታሰፍራላችሁ በሚል ተስፋ ነው፡፡
አድሚኖች እነዚህን ያለቦታው የተነሱ ጥያቄዎች ወደ ትክክለኛው ቦታ ለመዉሰድ ቢፈልጉ እንኩዋን እንደዚሁ በቀላሉ ሳይሆን ዙርያ ጥምጥም የሚያስኬድ አሰልቺ ስራን ስለሚጠይቅ በተለይ የፎረሙ አንጋፋ አባላቶች ለዚ ብዙ ትኩረት እንድትሰጡ ማሳሰብ እንወዳለን፡፡

ከዚ በተረፈ ለምታነሱዋቸው ጥያቄዎችም ሆነ ሌሎች አንስተዋቸው ከተመለሱ መልሶች ዉስጥ ተምሬበታለሁ፣ እንዳውቅ እረድቶኛል የምትሉትን ፖስት ከጎኑ ፕላስ የሚለዉን ምልክት(+) በመጫን እውቅና መስጠት አትዘንጉ፡፡ጥያቄያችሁን ለመመለስ የሞከረው ሰው ወይም አዳዲስ መረጃዎችን የሚያደርሳችሁ ሰው ያደረሳችሁ መረጃ ጠቃሚ እንደሆነ እና እንዳልሆነ መገንዘብ ካልቻለ በቀጣይ መረጃን ለማቅረብ የሚኖረው ተነሳሽነት ስለሚቀንስ ይህን ከላይ የጠቀስኩትን በማድረግ ለመረጃው እውቅና መስጠት አስፈላጊ ነው፡፡

በመጨረሻም ፎረም ሲባል አላማዉ የብዙ ሰዎችን እውቀት መጋራት ነውና የማታውቁትን ለማውቅ እንደምትጠይቁና መልስም በቶሎ እንደምትሹ ሁሉ እናንተም የምታውቁትን ለሌሎች ለማሳወቅ በዛኑ ልክ ተነሳሽነት ቢኖር ጥሩ ይሆናል፡፡

ለምታደርጉት ትብብር በቅድሚያ በማመስገን!
Back to top Go down
adminn
Admin
adminn


Posts : 254
Points : 764
Reputation : 154
Join date : 2014-12-16

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyWed Aug 05, 2015 7:22 am

(+)
Back to top Go down
Brtukan




Posts : 3
Points : 5
Reputation : 0
Join date : 2015-04-14

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyThu Aug 06, 2015 5:29 pm

(+)
Back to top Go down
Dawit41




Posts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2015-10-01

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyThu Oct 01, 2015 1:58 am

des yilal betam
Back to top Go down
yonas fantaye




Posts : 2
Points : 1
Reputation : -1
Join date : 2015-10-01
Age : 26
Location : addis abeba

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: reciever   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyMon Oct 05, 2015 5:47 pm

arif reciever ligeza felga nber betame arif yemibalew hulunenm yemisar mndn nw inbox me
Back to top Go down
ermiyas fuji




Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-11-07

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptySat Nov 07, 2015 9:37 pm

hey guys ye eurostar EB 777 software yelewum enda?
Back to top Go down
Omerseifu




Posts : 6
Points : 10
Reputation : -4
Join date : 2015-11-08

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptySun Nov 08, 2015 7:10 pm

ibox 30 30 vs ibox phenomena vs sp.max 9200 yetegnaw yeshalal
Back to top Go down
sasradia




Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2016-06-14
Age : 38

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyTue Jun 14, 2016 3:37 pm

በአሁኑ ጊዜ በትንሻ Supermax Reciver ሆና Nilesat ተጠቃሚ ነኝ እና የአውሮፓ እግር ኳስ ማየት ፈልጌ ነበር እና በየትኛው ነፃ ቻናል ማየት እችላለው?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyWed Jun 15, 2016 7:04 pm

sasradia wrote:
በአሁኑ ጊዜ በትንሻ Supermax Reciver ሆና Nilesat ተጠቃሚ ነኝ እና የአውሮፓ እግር ኳስ ማየት ፈልጌ ነበር እና በየትኛው ነፃ ቻናል ማየት እችላለው?

ወንድም sasradia እባክህ ጥያቄህን በተዛማጅ ቶፒክ ላይ ለማቅረብ ሞክር፡፡

ጥያቄህን ለመመለስ ሙሉ መረጃን አልሰጠኸንም፡፡
አማራጮችህ ባለህ የሪሲቨር አይነት ብቻ ሳይሆን፣ ባለህ የዲሽ ሳህን መጠንም ይወሰናል፡፡

ትልቁ ሳህን ከሆነ ያለህ፣ ተርክ ሳት ላይ በTRT SPORT መከታተል ትችላለህ፡፡
Back to top Go down
ferhankedir




Posts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2016-12-28

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyThu Dec 29, 2016 6:46 am

Message body... ye lifstar automatic roll and tundberg software kalchihu. plis??? ¿
Back to top Go down
deju14




Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2014-09-19

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyFri Dec 30, 2016 7:00 pm

I have Power Sky ps150000hd receiver . where can I get software or update please any help?
Back to top Go down
Sponsored content





ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty

Back to top Go down
 
ጥያቄየን የት ልጠይቅ???
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» ጥያቄየን የት ልጠይቅ
» ጥያቄየን የት ልጠይቅ???
» ጥያቄየን የት ልጠይቅ???

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና-
Jump to: