የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 

 ጥያቄየን የት ልጠይቅ???

Go down 
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyTue Aug 04, 2015 7:09 pm

ጥያቄየን የት ልጠይቅ

ፎርም እምብዛም ኢትዮጵያ ዉስጥ ያልተለመደ በመሆኑ፣ የፎርሙ አዲስ አባላት ፎረሙን መጠቀም ሲጅምሩ ትንሽ ግር መሰኝታቸው አይቀርም፡፡
ለዚህ ዋነኛው ምክንያት ደግሞ የፈለጉትን መረጃ የት ውስጥ ቢገቡ ሊያገኙ እንደሚችሉ ካለመረዳት ነው፡፡
ከብዙ ድካም በኋላ የፈለጉትን ሳያገኙ ሲቀሩ ጥያቅያቸውን ለማቅረብ ይገደዳሉ፡፡
አሁን ዋናው የሚያሳስባቸው ጉዳይ ጥያቄያቸዉን በቶሎ የሚምልስላቸው ሰው ማግኘት ብቻ ነው፡፡ ስለዚ የሆነ ጥያቄ በቅርቡ የተመለሰበት ቶፕክ ላይ
ሊያነሱት ያሰቡት ጥያቄ ከቶፒኩ ጋር ግንኙነት ይኑረውም አይኑረውም እዛ ላይ ያሰፍሩታል፡፡
ሆኖም ግን ይህ ያነሱት ጥያቄ ሌላ ቦታም በተመሳሳይ መልኩ ተጠይቆ መልስ የተሰጠበት ሆኑ ይገኛል፡፡
ጥያቄው ሌላ ቦታ መልስ ያግኝ እንጂ መልሱ የተሰጠው ከቶፒኩ ዉጭ በተነሳበት ቦታ በመሆኑ ሌሎች ፈልገው ለማግኘት ይቸገራሉ፡፡
ይህን ችግር ለመቅረፍ በዋናነት የፎረሙ አባላት ጥይቄ በሚጠይቁበት ወቅት ከጥያቄያቸው ጋር ተዛማጅነት አለው ብለው ባሰቡበት ቶፒክ ዉስጥ
ቢያሰፍሩት ፎረሙን ለመከታተል በጣም ቀላል ይሆናል፡፡

ከላይ የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ የሚለዉን ስትጫኑ ወደ ፎረሙ ማውጫ ይወስዳችኋል፡፡
እዚ ዉስት አምስት ዋና ዋና ክፍሎች አሉት

1.አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ
....................1.1 የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና
.................... ....................1.1.1 የዛሬ ኳስ ግጥሚያ ፕሮግራም
2.Installation and Support
....................2.1 General Discussions: Installation and Support
........................................2.1.1 Reception Problems
....................2.2 Installation Guides and Tutorials
....................2.3 Satellite Equipment
3.Marketplace
....................3.1 Dealer Directory
....................3.2 For Sale
....................3.3 Wanted
4.Encryption / Decryption
....................4.1 General Discussions: Encryption / Decryption
....................4.2 BISS
....................4.3 No new posts
....................4.4 More Encryption Systems
....................4.5 SoftCam
....................4.6 Software and Loader
................... 4.7 Frequency
5.Satellite Receivers
....................5.1 General Discussions: Satellite Receivers
....................5.2 Humax
....................5.3 Starsat
....................5.4 SuperMax
....................5.6 HD BOX & iBOX
....................5.7 Eurostar
....................5.8 beIN IRHD 1000S
....................5.9 More receivers
በነዚ ዋና ክፍሎች ዉስጥ ደግሞ እንደምታዩት ሌሎች ንኡስ ክፍሎች ይገኛሉ፡፡ እነዚ ንኡስ ክፍሎች ውስጥ ስትገቡ የተለያዩ ከዚ በፊት የተነሱ
ቶፒኮች ታገኛላችሁ፡፡ እዛ ዉስጥ የሚቀርባችሁ ቶፒክ ካገኛችሁ ጥሩ ካልሆነም እዛው ንኡስ ክፍል ዉስጥ አዲስ ቶፒክ ከፍታችሁ ጥያቄያችሁን ማስፈር ነው፡፡

በቦታው ያልተጠየቀን ጥያቄ ስንመልስ በሚቀጥለው አስተካክላችሁ በቦታው ጥያቄዉን ታሰፍራላችሁ በሚል ተስፋ ነው፡፡
አድሚኖች እነዚህን ያለቦታው የተነሱ ጥያቄዎች ወደ ትክክለኛው ቦታ ለመዉሰድ ቢፈልጉ እንኩዋን እንደዚሁ በቀላሉ ሳይሆን ዙርያ ጥምጥም የሚያስኬድ አሰልቺ ስራን ስለሚጠይቅ በተለይ የፎረሙ አንጋፋ አባላቶች ለዚ ብዙ ትኩረት እንድትሰጡ ማሳሰብ እንወዳለን፡፡

ከዚ በተረፈ ለምታነሱዋቸው ጥያቄዎችም ሆነ ሌሎች አንስተዋቸው ከተመለሱ መልሶች ዉስጥ ተምሬበታለሁ፣ እንዳውቅ እረድቶኛል የምትሉትን ፖስት ከጎኑ ፕላስ የሚለዉን ምልክት(+) በመጫን እውቅና መስጠት አትዘንጉ፡፡ጥያቄያችሁን ለመመለስ የሞከረው ሰው ወይም አዳዲስ መረጃዎችን የሚያደርሳችሁ ሰው ያደረሳችሁ መረጃ ጠቃሚ እንደሆነ እና እንዳልሆነ መገንዘብ ካልቻለ በቀጣይ መረጃን ለማቅረብ የሚኖረው ተነሳሽነት ስለሚቀንስ ይህን ከላይ የጠቀስኩትን በማድረግ ለመረጃው እውቅና መስጠት አስፈላጊ ነው፡፡

በመጨረሻም ፎረም ሲባል አላማዉ የብዙ ሰዎችን እውቀት መጋራት ነውና የማታውቁትን ለማውቅ እንደምትጠይቁና መልስም በቶሎ እንደምትሹ ሁሉ እናንተም የምታውቁትን ለሌሎች ለማሳወቅ በዛኑ ልክ ተነሳሽነት ቢኖር ጥሩ ይሆናል፡፡

ለምታደርጉት ትብብር በቅድሚያ በማመስገን!
Back to top Go down
 
ጥያቄየን የት ልጠይቅ???
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» ጥያቄየን የት ልጠይቅ
» ጥያቄየን የት ልጠይቅ???
» ጥያቄየን የት ልጠይቅ???

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Encryption / Decryption :: General Discussions: Encryption / Decryption-
Jump to: