የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 2 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 2 Guests :: 2 Bots

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 

 የ RS 232 ኬብል አሰራር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ በሳሚ ዲሽ የቀረበ

Go down 
3 posters
AuthorMessage
adminn
Admin
adminn


Posts : 254
Points : 764
Reputation : 154
Join date : 2014-12-16

የ RS 232 ኬብል አሰራር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ  በሳሚ ዲሽ የቀረበ Empty
PostSubject: የ RS 232 ኬብል አሰራር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ በሳሚ ዲሽ የቀረበ   የ RS 232 ኬብል አሰራር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ  በሳሚ ዲሽ የቀረበ EmptyWed Apr 08, 2015 12:40 am

እንዴት ናችሁ ውድ ተከታዮቼ ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት rs232 እንዴት መስራት እንደምትችሉ ነው አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር በሁለቱም በኩል ባለ ዘጠኝ ቀዳዳ ሴቴ ኬብል ሁሉ rs232 ኬብል እንዳልሆነ ልነግራችሁ አፈልጋለሁ ዋናው ነገር የገመዱ አሰካክ ወይም አቀጣጠል ላይ ነው ምንለማለት ፈልጌ መሰላችሁ ለምሳሌ እያንዳንዱ ሴቴ ባለ ዘጠኝ ቀዳዳ ኬብል ጫፉ ላይ ቁጥር ተፅፎበታል ቁጥሮቹም ከ 1 እስከ 9 ነው ከእነዚህ ቁጥሮች መካከል ለሪሲቨር upgrade ማድረጊያ የምንጠቀምባቸው ሶስትቱን ቁጥሮች ነው እነሱም 2,3,5 ናቸው በዝርዝር ስናያቸው 2 ቁጥር ማለት receive data (ዳታ ተቀባይ) ይባላል 3 ቁጥር transmit data (ዳታ ሰጪ) ይባላል የመጨረሻው ደግሞ 5 ቁጥር ነው signal ground ይባላል በቃ ከዘጠኙ ውስጥ ተፈለጊዎቹ እነዚህ ናቸው አሰራር፦ ብዙ ጊዜ የሚያጋጥመን ወይም የምናገኘው ኬብል በአንድ በኩል ባለ ዘጠኝ ቀዳዳ ሴቴና በአንድ በኩል ባለ ዘጠኝ ቀዳዳ ወንዴ ነው የእሱን አሰራር ልንገራችሁ ሁለነት የተለያየ ወንዴና ሴቴ ኬብል ካገኛችሁ ቀላል ነው መጀመርያ ሁለቱንም የወንዴ ጫፍ ቆርጣችሁ ታስወግዳለችሁ በመቀጠል ሁለቱን ባለ ዘጠኝ ቀዳዳ ሴቴ እርስ በእርስ ታገናኛላችሁ እንዴት ነው የምናገናኘው ካላችሁ መጀመርያ በመልቲ ሜትር የ2,የ3,የ5 ገመዶች ወይም የኤሌክትሪክ ሽቦዎች በትክክል መውጣታቸውን ማረጋገጥ አለባችሁ በመቀጠል የአንዱን ኬብል 5ቁጥር ገመድ ከሌላኛው 5ቁጥር ገመድ ጋር እናገናኛለን በመቀጠል የአንዱን 2ቁጥር ገመድ ከሌላኛው 3ቁጥር ገመድ ጋር እናገናኛለን በመቀጠል የአንዱን 3 ቁጥር ገመድ ከሌለኛው 2ቁጥር ገመድ ጋር እናገናኛለን ማለት ነው

እንዲህ ተቃሚ መረጃዎችን ፖስት የማደርግላቹ (ሳምሶን ሲሳይ)#ሳሚ ነኝ RS232 ኬብል በቅናሽ መግዛት የምትፈልጉ ካላቹ በ0921014175 ደውላቹ መግዛት ትችላላቹ አድራሻ ጎጃም በረንዳ ነው

መልካም ጊዜ ይሆንላቹ
0921014175
Back to top Go down
gamme
Junior member



Posts : 15
Points : 18
Reputation : 1
Join date : 2014-12-04

የ RS 232 ኬብል አሰራር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ  በሳሚ ዲሽ የቀረበ Empty
PostSubject: Re: የ RS 232 ኬብል አሰራር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ በሳሚ ዲሽ የቀረበ   የ RS 232 ኬብል አሰራር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ  በሳሚ ዲሽ የቀረበ EmptyWed Apr 08, 2015 10:36 am

how much ??USB 2 FEMALE
Back to top Go down
jack0927
Member



Posts : 78
Points : 82
Reputation : -4
Join date : 2015-07-10

የ RS 232 ኬብል አሰራር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ  በሳሚ ዲሽ የቀረበ Empty
PostSubject: Re: የ RS 232 ኬብል አሰራር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ በሳሚ ዲሽ የቀረበ   የ RS 232 ኬብል አሰራር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ  በሳሚ ዲሽ የቀረበ EmptyWed Aug 05, 2015 11:18 pm

meltimeter alegn ena endet aderge new yeteganw pin 1 new yetganw 2 new yemelewn mawek yemchilew kstar plssssssssssssss
Back to top Go down
Sponsored content





የ RS 232 ኬብል አሰራር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ  በሳሚ ዲሽ የቀረበ Empty
PostSubject: Re: የ RS 232 ኬብል አሰራር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ በሳሚ ዲሽ የቀረበ   የ RS 232 ኬብል አሰራር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ  በሳሚ ዲሽ የቀረበ Empty

Back to top Go down
 
የ RS 232 ኬብል አሰራር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ በሳሚ ዲሽ የቀረበ
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» ዲሽ ሰሪዎች ሊያዩት የሚገባ ቪድዮ ነጻ የኳስ ቻናል አሰራር ማለትም IRIB ከ eutelsat ጋር አሰራር eritv2 / yehasat / asiasat105 አሰራር በቪዲዮ
» እለተ እሁድ በጉግት ሚጠበቁ የእንግሊዝ ፕሪሜዬርሊግ ፣ላሊጋ ፣ሴሪያ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል ይመልከቱ
» የነሃሴ 2008 የኮንዶሚኒየም ባለእድለኞች ዝርዝር በስም ቅደም ተከተል ይመልከቱ
» የ yahsat አሰራር
» የEriTv2 ስርጭት ሽፋን እና አሰራር

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: General Discussions: Installation and Support :: Reception Problems-
Jump to: