የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 

 ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች

Go down 
+49
Nardos Wehabe
Gadissa
mihretab
JM
yitbarek667
Eyobed Daniel
Birukdata
lijalemasefa
Lexi
Dawit sol
mulukenararsa89
tytan
selam hailu
samson haile
binibana
Ahadu
Andualem Abebe
henzo70
jone derese
LK Breezy
Kaleab470
adu
adminn
SHEWIT23
miku chris
abegaz
kstar
Alemshet Gorfu
habthd
etsegenet
yohanes.hailu
addistesfa
faraw
abdurahmanbe@gmail.com
Takele
ab bale
Ibrahim girma
amanZ
lalipop564
dani bouy
Natnael getnet
amanu-nege
skayEt
qwest
nejibsofi
Theman
wekeletis
abera
Admin
53 posters
Go to page : 1, 2, 3, 4  Next
AuthorMessage
Admin
Admin
Admin


Posts : 725
Points : 1175
Reputation : 303
Join date : 2014-09-01

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyWed Oct 15, 2014 9:20 am

# WoW በዲሽ ጉዳይ ትላንት 15 የተለያዩ ጥያቄ በጠየቃችሁትን ጥያቄ እኛም በሚገባ አበረራርተን አቅረበናል መልሱ ይመልከቱ በሳሚ

1#Yohannes_Demissie የጠየቀን

ናይል ሳት እና አረብ ሳት ለማሰራት ፈልጌ ነበር ዋጋውስ ምን ያህል ነው ሚያስፈልገው እቃስ ብሏል?

የኛ መልስ ናይልና አረብ ለመስራት በ90 ሰሀን ከሆነ 1 ትለቁ ዘንግ 40 ብር 1 lnb 120 birr 1 switch 40 birr ሲሆን በትልቁ ሰሀን ግን 2 ዘንግ ነው ሚያስፈልገው የእጅ ደሞ 300 ብር ነው ዘጠቃላይ ሚፈጀውን ብር ደምረው።

2#Leul_Betre የጠየቀን
Idman azerbjan በ EUROSTAR RECIVER ይሰራል እንዴ ብሎናል?

የአኛ መልስ በአይሰራም ምክንያቱም እስካሁን ድረስ ከ HD recivroch ሌላ SD ለሆኑ ሪሲቨሮች ሶፍትዌር አልተገኘም ግን በ rs cable መከፈቱን አትዘንጋ ።

3#Selhadin_Bergeco የጠየቀን
አረብ ሳት ላይ ፕሪሜርሊግ ሚያሳይ ነፃ ቻናል ቻናል አለ? ብሎ ጠይቆናል

የኛ መልስ አረብ ሳት ለይ አለ ካርድ ከገዛክ #beni aport ግን ፈረንሳይ ሊግዋን tv5 mondlia የሚል ቻናል ያሳያል ይመችህ።

4#Biruk_Tekleselassie የጠየቀን
ናይል ሳት ላይ mbc ጠፍተዋል ሌላ ፍሪኪዌንሲ አላቸው እንዴ ብሎናል?

የኛ መልስ ጥሩ ጥያቄ ነው mbc ቻነሎ ከዚህ በፊት በ ሁለት ፍሪኪዌንሲ ነበር ሚሰሩት አንደኛው 11471 v 27500 ነው ሌላኛ ፍሪኪዌንሲ ደሞ 11938 V 27500 ነው ታዲያ በሁለቱም ፍሪኪዌንሲ ይሰሩ ነበር ግን ልብ በሉ በ 11938 አዲስ አበባን ጨምሮ አብዛኛውን ቦታ አይሰሩም ግን ወደ ሰሜኑ አከባቢ ይሰሩ ነበር አሁንም ይሰራሉ ግን አዲስ አበባ አከባቢ ያለቹ mbc የሚባሉትን ቻነሎች በ nilesat7w@101 ላይ አረንደማይሰሩ እወቁ ድንገት በ ትልቁ ሰሀን በጎበዝ ዲሽ ሰሪ ሊገባ ይችላል ።

5#Abdurezak Bedru የጠየቀን
Ortm በ Eutlsat7e ለምን በ90 cm ሰሀን አይገባም?

የኛ መልስ ORTM የማሊ ቻናል ነው ከዚህ በፊት በ 10721 H 22000 ነበር ሚሰራው የ አውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ እና የ አፍሪካ ዋንጫ በሁሉም ሪሲቨር(FTA) ይሰራ ነበር አሁን ግን አዲስ አበባ ላይ እንኳን በ 90 CM በ 180CM እራሱ አይሰራም ሌላ ሀገር ግን መረጃው የለኝም።

6#Abbiy_YeSet Lij የጠየቀን
በአንድ ሰሀን Nile Sat + Eutelsat & Bader ሰረሁኝ Amoss 17 መቀጠል እችላለሁ?

የኛ መልስ አዎ ትችላለክ በጣም ቀላል ነው አንድ LNB ጨምረክ ከአረብ ሳት እና ከ Eutlsat መሀል መቀጠል ነው።

7#Yosef_Melese የጠየቀን
MASTER_CODE ምንድነው?

የኛ መልስ ማስተር ኮድ ማለት ሪሲቨርክን በኮድ ቆልፈከው ኮዱን ብትረሳ ምትከፍትበት የሪሲቨሩ ኮድ አለ እሱ ነው እንግዲህ ማስተር ሚበለው።

8# Nuru_Dish የጠየቀን
Irib@20e ለመስራትፈልጌ ነበር ሌላ ደሞ sm2425 power plus ሪሲቨር ላይ ሶፍትዌር ስጭን fail ይላል?

የኛ መልስ irib 20 ዲግሪ ላይ ያለውን ከሆነ C band lnb ያስፈልጋል 88E ላይ ያለውን ከሆነ ግን በ ku band lnb መስራት ትችላለክ sm 2425 powr plus ሪሲቨር ላይ ሶፍትዌር ስጭን ማሰተዋል ያለብን ሶፍትዌሩ 5.4mb መሆኑን ፣ሶፍትዌሩ Extract መሆኑን አስተውል እመዚህን ከሟላህ በፍፁም fail አይለህም የበፊቱ sm2425 ማለትም ፍላሽ ከፊት የሚቀበለው ሪሲቨር ከሆነ ሶፍትዌሩ 8mb ነው።

9#Kibrom_Chris_Martin_Brown የጠየቀን
AZAM PAKAG

የኛ መልስ azam pakg ለመክፈት IPTV የሚለውን ዘዴ ተጠቀም

10#Abdea_Abdela
wiztech 8010 hd reciever digiturk ይበላል?

የኛ መልስእስካሁን ለ wiztech ሪሲቨር ሶፍትዌር አላገኘንም

11#Abraham_Ayenew
ከዚህ በፊት በ idman azerbjan bsupermax reciver እናይነበር አሁን ግን አናይም ለምን?


የኛ መልስ በፊት turksat42e በ biss key ነበር የተቆለፈው አሁን ግን eutlsat 7e ላይ ነው ያለው የተቆለፈው ደሞ በ Cryptoworks Irdeto 2 የተቆለፈው ስለዚህ የበፊቱ ሪሲቨር biss key ብቻ ነው ሚቀበለው ለዛ ነው ስለዚህ መፍትሄው HD ሪሲቨር ግዛ ።

12#Zelalem_Mihret የጠየቀን
Eutlsat ከ ናይል ሳት ስንት Cm ነው ሚርቀው

የኛ መልስ በ90 cm ሰሀን ወደ ጎን 5 cm ወደ ላይ 7cm

ለማንኛውም ሌላ ጥያቄ ካለላቹ ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ

አስተያየት እንፈጋለን
ላይክ ያርጉት
በጣም ከወደዳቹት ሼር ያርጉት
ይህን የቀረበላቹ ኢትዮጲያ ዲሽ እና ሪሲቨር ነው በሳሚ0921014175
Back to top Go down
https://samidish.forumotion.com
abera
Junior member



Posts : 10
Points : 16
Reputation : 2
Join date : 2014-10-01

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyWed Oct 15, 2014 11:54 am

good information !! thanks

abera
Back to top Go down
wekeletis




Posts : 3
Points : 4
Reputation : 1
Join date : 2014-09-14
Age : 30

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyWed Oct 15, 2014 5:52 pm

Please arebsat ena nilesat be 90 cm endet new miseraw sami the step
Back to top Go down
Theman




Posts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2014-10-11

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyFri Oct 17, 2014 9:21 pm

Nile sat ena arbe sat
endatnaw miseraw be 90cm sehan?
Back to top Go down
nejibsofi




Posts : 9
Points : 11
Reputation : 2
Join date : 2014-11-04

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptySun Nov 09, 2014 1:31 am

Hi when i insert In nilesat OSN & ART CW key is not open what I do plese help me
Back to top Go down
nejibsofi




Posts : 9
Points : 11
Reputation : 2
Join date : 2014-11-04

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptySun Nov 09, 2014 3:46 pm

ሀይ ሳሚ ይህን የመስለ ፎረም በመክፈትህ በጣም በጣም አመሰኀናለሁ ለኛም የተደበቀዉን እዉቀታችንን እንድናካፍል ማድረገህ አሁንም በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ በረታ እኛም ከጉነህ ነን ደገሜ አሁንም ቃላት ብያጥረኝም በጣም አመሰግናላሁ
Back to top Go down
qwest




Posts : 5
Points : 6
Reputation : 1
Join date : 2014-11-14

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyFri Nov 21, 2014 6:30 pm

Hi sami I have a Nilesat & Arabsat installed on my 180cm dish now how do I add another lnb for Eutelsat ? Please inform me step by step.Also having seen [You must be registered and logged in to see this link.] regarding the channels is this where the History Channel,nat geo channels are located because i didn't read them there.
Back to top Go down
Admin
Admin
Admin


Posts : 725
Points : 1175
Reputation : 303
Join date : 2014-09-01

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyMon Nov 24, 2014 2:59 pm

qwest

Yes. For adding Eutelsa 7E, please see in this forum the description I posted using pictures.
Back to top Go down
https://samidish.forumotion.com
skayEt




Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2014-12-27

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptySun Dec 28, 2014 5:30 pm

Selam new, iBox3030 ሪሲቨር ላይ እንዲት ነው የተዘጉ ቻናሎችን ማየት የሚቻለው ? 10Q
Back to top Go down
amanu-nege




Posts : 6
Points : 10
Reputation : 0
Join date : 2014-12-27

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptySun Dec 28, 2014 5:52 pm

dear sami,ye eb9700 gold+hd firmware yet agegnalehu???melshn etebekalew. Aman
Back to top Go down
Natnael getnet
Member



Posts : 28
Points : 65
Reputation : 9
Join date : 2014-12-13

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyMon Dec 29, 2014 7:42 am

180 cm dish lay eutelsat7A nw. Gin amos17e mechemer feleku endet ladirg??
Back to top Go down
Admin
Admin
Admin


Posts : 725
Points : 1175
Reputation : 303
Join date : 2014-09-01

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyMon Dec 29, 2014 10:43 am

Nhatty the last man wrote:
180 cm dish lay eutelsat7A nw. Gin amos17e mechemer feleku endet ladirg??

See the installation page
Back to top Go down
https://samidish.forumotion.com
dani bouy




Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-01-29
Age : 34

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyThu Jan 29, 2015 4:56 pm

ye erib tv1and 2 aserar letnegregn techlaleh
Back to top Go down
lalipop564




Posts : 6
Points : 9
Reputation : 1
Join date : 2014-11-03
Age : 37

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyFri Jan 30, 2015 6:17 pm

"የኛ መልስ azam pakg ለመክፈት IPTV የሚለውን ዘዴ ተጠቀም" sami tnx for this special site. but pls can u elaborate a bit about azam. tnx in advance.
Back to top Go down
amanZ




Posts : 8
Points : 9
Reputation : 1
Join date : 2015-02-02

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyMon Feb 02, 2015 10:25 pm

Hey my question is arabsat 20 @ E is not in satellite list however I add a new satellite list at 20 @ E but I can't get the IRIB channels
Back to top Go down
Ibrahim girma




Posts : 7
Points : 7
Reputation : 0
Join date : 2015-01-06

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyTue Feb 03, 2015 6:47 pm

sami be window 8 lay idman azerbajan lemesrat min yasfeligal?
Back to top Go down
ab bale
Member



Posts : 34
Points : 50
Reputation : 8
Join date : 2015-01-29

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyFri Mar 06, 2015 11:52 am

software be cable lemecan hyperterminal mexeqem alebign?
Back to top Go down
Takele




Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-02-28

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyFri Mar 06, 2015 5:06 pm

mbc in Addis works! I think u lie us
Back to top Go down
ab bale
Member



Posts : 34
Points : 50
Reputation : 8
Join date : 2015-01-29

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptySat Mar 07, 2015 3:39 am

sry guys the frequency was 11938 v 27500
Back to top Go down
abdurahmanbe@gmail.com




Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-03-30

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyMon Mar 30, 2015 12:27 pm

Hi Sami are you fine? thank you. I suddenly came across your web site while I am exploring google for other reasons. Then I want to pose one question for you. I have SM9700 CA HD +++ receiver. Some channels have $ icon cannot operate due to the reasons I don't know clearly. But now I understand from your website as there is a software to be loaded to receiver. So, please help me with detail instructions and type of software and where can I access it. Thank you for your kind assistance to resolve my problem.
Bye Bye!
Back to top Go down
Admin
Admin
Admin


Posts : 725
Points : 1175
Reputation : 303
Join date : 2014-09-01

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyTue Mar 31, 2015 3:22 pm

[You must be registered and logged in to see this link.] wrote:
Hi Sami are you fine? thank you. I suddenly came across your web site while I am exploring google for other reasons. Then I want to pose one question for you. I have SM9700 CA HD +++ receiver. Some channels have $ icon cannot operate due to the reasons I don't know clearly. But now I understand from your website as there is a software to be loaded to receiver. So, please help me with detail instructions and type of software and where can I access it. Thank you for your kind assistance to resolve my problem.
Bye Bye!

Download the new software from this link...

[You must be registered and logged in to see this link.]

then...
Dongle (Micro Box) Support : Direct open if not press 9339 and select SSSP(twin)
Back to top Go down
https://samidish.forumotion.com
faraw




Posts : 1
Points : 2
Reputation : 1
Join date : 2015-04-01

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyThu Apr 09, 2015 4:30 pm

Hi sami
i don't know how to appreciate you for the help u gave us even with out requesting a cents.after saying this i just want to know two things 1. class tisataleh(tastemiraleh) if yes i want know the time schedule and the place 2. nile sat lay adjust yetederege 180 cm dish lay esat lemesirat wede gon ena wede lay yalewun riket bitinegregni i will be delighted.a million thanks for ur help
Back to top Go down
addistesfa




Posts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-04-03

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyThu Apr 09, 2015 6:42 pm

hi sami can u help me how to get dump file for eurostar es-10
Back to top Go down
yohanes.hailu
Junior member



Posts : 15
Points : 16
Reputation : 1
Join date : 2015-04-10

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyFri Apr 10, 2015 6:33 pm

4 your advise on 9700, idman is work on football time it doesn't scramble?
Back to top Go down
yohanes.hailu
Junior member



Posts : 15
Points : 16
Reputation : 1
Join date : 2015-04-10

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች EmptyMon Apr 13, 2015 6:36 am

yeap
Back to top Go down
Sponsored content





ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች Empty

Back to top Go down
 
ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች
Back to top 
Page 1 of 4Go to page : 1, 2, 3, 4  Next
 Similar topics
-
» Live ጥያቄዎች እና መልሶች
» የተለያዩ ሪሲቨሮች የየራሳቸው ዌብሳይት ጥቆማ
» ኢንተርኔት ኮኔክሽን ተጠቅመን በሪሲቨራችን የተለያዩ ቻናሎች ማየት ይቻላል

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: General Discussions: Installation and Support-
Jump to: