የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 2 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 2 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 ሳተላይት መጠቆሚያ የአንድሮይድ አፕሊኬሸኖች

Go down 
AuthorMessage
adugna2
Junior member


Posts : 11
Points : 18
Reputation : 1
Join date : 2015-07-24

ሳተላይት መጠቆሚያ የአንድሮይድ አፕሊኬሸኖች Empty
PostSubject: ሳተላይት መጠቆሚያ የአንድሮይድ አፕሊኬሸኖች   ሳተላይት መጠቆሚያ የአንድሮይድ አፕሊኬሸኖች EmptySat Jan 09, 2016 2:40 pm

ሳተላይት መጠቆሚያ የአንድሮይድ አፕሊኬሸኖች
ሥማርት ስለኮች ብዙ ነገር እንደሚሰሩ ይታወቃል፡፡ እኔም በቅርቡ ከሳተላይት ጋር የተገናኙ አፕሊኬሽኖችን ስፈልግ የሚገራርሙ አፕሊኬሽኖችን አግኝቻለሁ በተለይ ፋይንደር ለሌለው ሰው በጣም እንደሚጠቅሙ መሆናቸውን ተጠቅሜበቸው አይቻቸዋለሁ፡፡ ለምሳሌ SATFINDER BT, SatFinder Lite, SatFinderAndroid 1.5.1, …. እና ሌሎች  የምንፈልገውን ሳተላይት በመምረጥም ሆነ በሰማይ ላይ ያሉትን ሳተላይቶች ከነ ስማቸውና ያሉበትን ዲግሪ ያሳያሉ በተጨመሪም SATFINDER BT የሲግናል ድምጽ እና ሳተላይቱ መገኘቱን የሚያሳይ ገጽታ ላለው የማታውቁ ካላችሁ ተጠቀሙበት፡፡ እኔ በቅርቡ ያሃሳትን በቀላሉ ላስገባበት ችያለሁ፡፡ ለመረጃ ያህል ስዕሎቹን ለማሳየት ብሞክርም አቢም ብሎኛል፡፡
Back to top Go down
ptbarrnxPosts : 9
Points : 17
Reputation : 4
Join date : 2016-01-08

ሳተላይት መጠቆሚያ የአንድሮይድ አፕሊኬሸኖች Empty
PostSubject: Re: ሳተላይት መጠቆሚያ የአንድሮይድ አፕሊኬሸኖች   ሳተላይት መጠቆሚያ የአንድሮይድ አፕሊኬሸኖች EmptySat Jan 09, 2016 4:44 pm

Thanks Adugna

አንድ ነገር ልጨምርላችሁ ነብሶች ስልካችን ውስጥ ያለው ኮምዝፓስ (አቅጣጫ መጠቆሚያ) በቀላሉ በ Electric Current እና የ ብረት Magnetic Nature ስለሚረበሽ አሪፍ ንባብ ለማግኘት 1ኛ በቀጭን ኤሌክትሪክ ሽቦ የዲሹን ብረት ከ የውሀ ቧንቧ ቱቦ ጋር አገናኝተን ግራውንድ(ground) ማድረግ አለብን 2ኛ Electric Current ንባቡን እንዳይረብሽ እየሰራን እያለ ሪሲቨሩን ማጥፋት ነው።

QuickSat ቀውጢ የዲሽ ማስተካከያ አፕሊኬሽን ነው ተጠቀሙበት ብዙ ሳተላይቶችን አድኜበታለሁ eutelsat,god channal,nilesat,arabsat,ses5... ሰርቼበታለሁ
#plz peoples ሰሞኑን Amos5 ናይልሳት ባለበት 180 cm ሰሀኔ ላይ ላስገባ ብዬ ከበደኝ የሚችል ካለ plz reply
Back to top Go down
Tad MolPosts : 3
Points : 5
Reputation : 0
Join date : 2016-03-26

ሳተላይት መጠቆሚያ የአንድሮይድ አፕሊኬሸኖች Empty
PostSubject: Re: ሳተላይት መጠቆሚያ የአንድሮይድ አፕሊኬሸኖች   ሳተላይት መጠቆሚያ የአንድሮይድ አፕሊኬሸኖች EmptySat Mar 26, 2016 1:56 am

እኔ የጠቀስካው 2ቱ apps አሉኝ፡፡ ግን አልቻልኩባቸውም
Back to top Go down
Sponsored content
ሳተላይት መጠቆሚያ የአንድሮይድ አፕሊኬሸኖች Empty
PostSubject: Re: ሳተላይት መጠቆሚያ የአንድሮይድ አፕሊኬሸኖች   ሳተላይት መጠቆሚያ የአንድሮይድ አፕሊኬሸኖች Empty

Back to top Go down
 
ሳተላይት መጠቆሚያ የአንድሮይድ አፕሊኬሸኖች
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና-
Jump to: